አዲስ ዘመን መስከረም 15/2019
Oct 05, 2026
143
Addis Ababa
300.00 ETB
በብር ይለያያል
የጨረታ ማስታወቂያ
በየካ ክ/ከተማ በወረዳ 04 የቀበና ቅድመ አንደኛ ደረጃ፣የመ/ደረጃ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚውሉ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃዎች ፣አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ለህትመት አገልግሎት፣ቋሚ ዕቃዎች እና ሌሎችም በ1ኛ ዙር ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
1. ተጫራቾች የተሰማሩበት የስራ መስክ የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸውና የታደሰ የንግድ ምዝገባ እና ፍቃድ ማስረጃ TIN No የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን ማቅረብ የሚችሉ
2. ተጫራቾች ዋጋው ቫትን ጨምሮ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት የጨረታውን ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ ዋጋውን ሞልተው ቢሮ ቁጥር 6 በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያገለግል የመጫረቻ ዋጋ በቀበና ት/ቤት ስም
ገለደንብ ልብስ ተጫራች፡-ብር 7,000.00 (ሰባት ሺህ ብር ብቻ)
2.ለአላቂ የቢሮ እቃዎችና ለአላቂ የትምህርት እቃዎች ተጫራች፡-ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር ብቻ) A SPO
3. ለህትመት አገልግሎት ተጫራች:-ብር 1,000.00 (አንድ ሺህ ብር ብቻ)
4. ለሌሎች አላቂ እቃዎች ተጫራች፡ ብር 7,000.00(ሰባት ሺህ ብር ብቻ)
5. ለፕላንት፣ለማሽነሪ እና ለመሳሪያ መግዢያ ተጫራች፡-ብር 7,000 (ስባት ሺህ ብር ብቻ)
6. ለህንፃ፣ለቁሳቁስና ለተገጣጣሚ መግዢያ ተጫራች፡-ብር 7,000 (ስባት ሺህ ብር ብቻ) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ከጨረታ ሰነድ ጋርአያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
4. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የማይመለስ 300(ሶስት መቶ) ብርበመከፈል ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ
ቀናት የሚቆይ ሲሆን ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ይታሸግና 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 6 ይከፈታል፡፡
ይኖርባቸዋል፡፡ 5. አሸናፊ ተጫራቾች ውል ሲዋዋሉ 10% የውል ማስከበሪያ ማስያዝ
6. ናሙና ያልቀረበበት የዘገየ ጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ የጨረታ ሰነድ ከጨረታ ሰነድ ውጪ ተሞልቶ የመጣ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ በጨረታ ሰነድ 4.6 እና 9 የተቀመጡት ግዴታዎች ከሰነዱ ጋር ተሟልቶ ያላቀረቡ ተጫራቾች ተቀባይነት አይኖራቸውም፡፡
7. በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ተቋማት እራሳቸው _ አምርተው _ ለገበያ በሚያቀርቡት ዕቃ ካልሆነ በስተቀር የተዘጋጀ ዕቃ ምርት ገዝተው ለሚወዳደሩበት እንደማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ እና የውል ማስከበሪያ ማስያዝ
8. አሸናፊው ተጫራች ያሸነፈባቸውን ዕቃዎች በራሱ መጋዘን ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
9. ስርዝ ድልዝ መረጃዎች ተቀባይነት የላቸውም፡፡
10. ት/ቤቱ ሰነዱ ላይ ካሰፈራቸው ውጪ ምንም ዓይነት የዋጋ፣የውድድር እና የቴከኖሎጂ አማራጮችን አይቀበልም፡፡
11. መስሪያ ቤቱ ለግዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
12. ሰነዱ ላይ ዋጋ ሞልተው ሲያስገቡ የሚወዳደሩበት ሎት መጨረሻ ላይ የእቃዎቹ
ጠቅላላ ድምር ዋጋ ይገለፅ፡፡
አድራሻ ፡- ከቀበና አደባባይ ወደ ጀርመን ኤምባሲ በሚወስደው መንገድ ቤላ ገስት ሀውስ ጀርባ ላይ፡፡
ስልክ ቁጥር:- 011 1 26 12 85
የቀበና ቅድመ አንደኛ ደረጃ፣የመ/ደረጃ እና መካከስኛ ደረጃ ት/ቤት