Saved to Favorites!

በ 2019 ዓ.ም የበጀት አመት አላቂና ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና የልብስ ስፌት ሥራ ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃና የኤሌክትሮኒክስ የጥጋና ሥራ፣ የሞተር ሳይክሎች ግዢና የጥገና ሥራ ፣ የሞተር ሳይክል ዕቃ፣ ጎማ ከና ከለመዳሪው፤ የኮምፒዩተር ጥጋና፣ የፎቶ ኮፒና የፕሪንተር ጥጋና ፤ የቴከኒክና ሙያ የተለያዩ የማሰልጠኛ መሣሪያዎች እና ህትመትና የህትመት ስራዎችን በግልጽ ጨረታ ከአቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Source | ምንጭ

አዲስ ዘመን መስከረም 5/2019

Closing | መጨረሻ

Sep 30, 2026

Views | እይታዎች

54

Region | ክልል

Oromia

Doc Price

200.00 ETB

CPO / Conditions | ሁኔታዎች

20,000

Description | ዝርዝር መግለጫ

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ
ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ባሌ ዞን የደሎ መና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ላሉ መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን በ 2019 ዓ.ም የበጀት አመት አላቂና ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና የልብስ ስፌት ሥራ ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃና የኤሌክትሮኒክስ የጥጋና ሥራ፣ የሞተር ሳይክሎች ግዢና የጥገና ሥራ ፣ የሞተር ሳይክል ዕቃ፣ ጎማ ከና ከለመዳሪው፤ የኮምፒዩተር ጥጋና፣ የፎቶ ኮፒና የፕሪንተር ጥጋና ፤ የቴከኒክና ሙያ የተለያዩ የማሰልጠኛ መሣሪያዎች እና ህትመትና የህትመት ስራዎችን በግልጽ ጨረታ ከአቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስጨረታ የምየስፈልጉ መስፈርቶች፤
1. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን፣ ቫት ተመዝጋቢ የሆነ ።
2. ማንኛውም ተጫራች ሕጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ ይኖርበታል።
3. የ2018 ዓ.ም ግብር የከፈለና የ2019 እ.ም የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል።
4.የጫረታው ሰነድ በሚቀርብበት ወቅት ኦርጂናል እና ኮፒ ለየብቻ በማሸግ መቅረብ ይኖርበታል።
5.የጫረታው ሰነድ በሚከፈትበት ወቅት ጨረታ ሰነዱ ላይ ምንም አይነት የቁጥርም ሆነ የአኃዝ ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም።
6.ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ከደሎ መና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የማይመለስ ብር ሁለት መቶ (200) በመክፈል መግዛት የሚችሉ ሲሆን የተገዛበት ደረሰኝ ጫረታው በሚከፈትበት እለት ይዞ መቅረብ አለበት።
7.የጫረታውን መስከበሪያ /CPO/ ሀያ ሺህ ብር (20,000)ማስያዝ የሚችል።
8.ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ጨረታ ለማስከፈት በሚቀርቡበት ወቅት ህጋዊ የውክልና ደብዳቤ ኦርጂናል እና ኮፒ ማቅረብ አለባቸው ።
9.የጫረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የሥራ ቀናት በአየር ላይ ይውልና በ16 ኛው ቀን ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪለቻቸው ባሉበት ጠዋት 4፡00 በማሸግ 4:30 ላይበደሎ መና ወረዳ ገንዘብ /ጽ/ቤት ይከፈታል ።16ኛው ቀን የበዓል ቀን ከሆና በቀጣይ የሥራ ቀን ይከፈታል ።
10.የጫረታው ሰነድ ያቀረቡ ተወዳዳሪዎች የጫረታው ሰነድ ላይ ህጋዊ ማህተምና ፊርማቸውን ማኖርአለባቸው።
11.ደንብ ልብስ ላይ የምትወደዳሩ የምትወደዳሩበትን የልብስ ናሙና ይዛችሁ መቅረብ አለበችሁ።
12. የአቅረቢነት የምስክር ወረቀት ወይም ለኮምፕዩተር ጥጋና የምትወደዳሩ የብቃት ማረገጋጫ የላቸው መሆን አለበት ።
13.መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት ይኖረዋል።
ስልክ ቁጥር 0226680015/361: 0915815858/09 23714383

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ባሴ ዞን የደሎ መና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት _____
_

PDF Export is locked for your plan.