የአዴት ሆስፒታል የግ/ዥ/ፋ/ንብ/አስ/ደ/የስ/ሂደት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ የተኝቶ ታካሚ የምግብ አገልግሎት በአውት ሶርስ ለአንድ አመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Opens On: Aug 08, 2023
Closes On: Aug 07, 2023
Region: Amhara
Source: በኩር ሐምሌ 17, 2015

FREE TENDER | ነፃ ጨረታ

ቀጥሎ የቀረበው ጨረታ ክፍያ የማይጠይቅና አባል መሆን ሳይጠበቅብዎት የሚመለከቱት ነፃ ጨረታ ነው ሌሎች ሁሉንም ጨረታዎች ለማግኘት በዋልያ ቴንደር ደንበኛ አካውንትዎ  እዚህ ይግቡ አባል ካልሆኑ እዚህ ይመዝገቡ 
These tenders are free to view. You don't need to be a walia tender member to view them.

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአዴት ሆስፒታል የግ/ዥ/ፋ/ንብ/አስ/ደ/የስ/ሂደት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ የተኝቶ ታካሚ የምግብ አገልግሎት በአውት ሶርስ ለአንድ አመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡
፡ ስለዚህ፡- የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

 1. በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው::
 2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ::
 3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን)ያላቸው::
 4. የግዥ መጠን ብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
 5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተ.ቁ 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
 6. የሚገዙትን እቃዎች አይነትና ዝርዝር መግለጫ (ስፔሰፊኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ::
 7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል አዴት ሆስፒታል ግዥ/ፋ/ንብ/አስ/ደ/የስ/ሂደት ከገንዘብ ያዥ ክፍል ማግኘት ይችላሉ፡፡
 8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወጥ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በአዴት ሆስፒታል በግዥ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 08 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ከ 17/11/215 ዓ.ም እስከ 01/12/2015 ዓ.ም ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
 9. ጨረታው በቀን 02/12/2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ላይ ይታሸጋል፡፡ በዚሁ እለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 3፡00 ይከፈታል፡፡
 10. መ/ቤቱ ከጨረታው 20 በመቶ የመጨመር ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 11. ተጫራቾች በዋጋ ማቅረቢያ ሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለ ስለ መስተካከሉ ፓራፍ መደረግ አለበት፡፡
 12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው፡፡
 13. .ለበለጠ መረጃ ቢሮ ቁጥር 08 በአካል ቀርበው ማናገር ይችላሉ፡፡

የአዴት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል


Advertisement← Go Back

Advertisement


Put Your Ads Here, Reach More Peoples
& Business
call us +251942125616