የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ያገለገለ መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
* በጥሩ ሁኔታ ቦሚገኝ ቶዮታ ፕራዶ/ጃፓን /1998
1. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 ቀን ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት መኪናው የሚገኝበት ቅጥር ግቢ ውስጥ ተገኝተው ማየት ይችላሉ::
2. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ይህ ጨረታ እስከወጣበት እስከ ሰባተኛው ቀን ድረስ በፖስታ አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
3. ተጫራቾች የታክስ ክፍያ የምዝገባ ማረጋገጫ ተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ስነድ ኮፒ አያይዘው ያቀርባሉ::
4. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ፦ ጎተራ ወንጌላዊት አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ዋና መሥሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 101 በመገኘት ማስረጃችሁን ማቅረብና የሥራ ዝርዝሩን የሚገስጽ ሰነድ በመውሰድ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃስን::
የኢትዮጰያ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ዋና መ/ቤት