FREE TENDER | ነፃ ጨረታ
ቀጥሎ የቀረበው ጨረታ ክፍያ የማይጠይቅና አባል መሆን ሳይጠበቅብዎት የሚመለከቱት ነፃ ጨረታ ነው ሌሎች ሁሉንም ጨረታዎች ለማግኘት በዋልያ ቴንደር ደንበኛ አካውንትዎ እዚህ ይግቡ አባል ካልሆኑ እዚህ ይመዝገቡ
These tenders are free to view. You don't need to be a walia tender member to view them.
የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ
ሰበዝ ልማት ማህበር በኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ስር በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 አንቀፅ 17(1)መሰረት በመዝገብ ቁጥር 593 ህጋዊ ሰውነት የተሰጠው የበጎ አድራጎት ማህበር ሲሆን ማህበራችን የ2014 በጀት ዓመት ሒሳብ ጨረታ በማወዳደር ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
- ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላችሁ
- በሙያው ብቃትና ህጋዊነት የታወቀ በመንግስት መመዝገቡን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ
- ዘመኑን ግብር ከፍለው ፈቃዳቸውን ያሳደ
- የኦዲቲንግ ስራ ልምድ ያላችሁ
- ቲን ቁጥር ያላቸው ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከዚህበታች በተገለጸው አድራሻ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡ አድራሻ:-ልደታ ክፍለ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አካባቢ በሚገኘው ፍሊንት ስቶን ህንጻ ቢሮ ቁጥር 221 ስልክ ቁጥር: 0921 04 67 89/0911 75 69 12
ሰበዝ ልማት ማህበር
በኢትዮጵያ ውስጥ በየእለቱ የሚወጡ ጨረታዎች እንዲደርስዎት የዋልያ ቴንደር አካውንት ይክፈቱ ወይም በ 0942125616 ይደውሉልን በቀላሉ እኛ አካውንት እንሰጥዎታለን
ምንም አይነት ጨረታ ማስታወቂያ አያመልጥዎትም!!
የሚከፈለውም በባንክ (ሞባይል ባንኪንግ፣ቀጥታ በባንክ ትራንስፈር፣ቴሌብር፣ሲቢኢ ብር ...የመሳሰሉት ፣ አሊያም በአካል
ቃሊቲ ቶታል ካፍደም ፕላዛ 4ኛ ፎቅ f425 )