አዲስ ዘመን መስከረም 1/2019
Sep 25, 2026
31
Oromia
200 ETB
20000
የ ጨረታ ማስታወቂያ
በጂማ ዞን የሸቤ ሶንቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የእቃ አይነቶች በግልጽ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል :-
1. የጽሕፈት መሣሪያና አላቂ ዕቃዎች
2 ፈርኒቸር
5. የኤሌክትሮኒከስ እቃዎች
3. ጀኔሬተር
6. ሞተር-ሳይክል
4. የደንብ ልብስ
7. የመኪና ጎማ
ስለዚህ በዚህ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባችኋል፡፡
1. ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ፍቃድ ያሳደሱ ስለመሆናቸው ማስረጃቸውን ኦሪጅናልና ፎቶኮፒ ማቅረብ አለባቸው፡፡
2. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ /NAT/ እና TIN No ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ሰርተፍኬት ኦሪጅናልና ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
3. ተጫራቾች በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸው ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል ለእያንዳንዱ የዕቃ ዓይነት ብር 20000 ሕጋዊነቱ ከተረጋገጠ ባንክ በ C.P.O ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
5. ተጫራቾች ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ከሸቤ ሶንቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤትየማይመለስ 20 0 ብርበመከፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ በ 15 የሥራ ቀናት ውስጥ መግዛት ይችላሉ፡፡
6. ተጫራቾች አስፈላጊውን ሰነድ በሙሉ ፎቶ ኮፒውን በአንድ ፖስታ ውስጥ ከተው አሪጅናሉን ደግሞ በሌላ እንድ ፖስታ ውስጥ ከተው, technical document በአንድ ፖስታ ውስጥ ከተው, ባጠቃላይ በ 3 ፖስታዎች ውስጥ ከተው, ፖስታዎቹን በሰም አሽገው ላዩ ላይ ፈርመውና ማሕተም አድርገውበት ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እስከ 15 የሥራ ቀን 11:00 ሰዓት ድረስ መከተት ይኖርባቸዋል፡፡
7. ጨረታው የሚከፈተው በ16 ™ የሥራ ቀን በ4.00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች (ሕጋዊ ወኪሎቻቸው) በተገኙበት በመሥሪያ ቤታችን የግዥ ከፍል (ቢሮ ቁጥር 3) የሚከፈት ይሆናል፡፡
8. የተጫራች ሰነዶች ቀርቦ ተጫራች በአካል ባይገኝም ጨረታው ይከፈታል፡፡
9. አሸናፊ ሆኖ የተገኘ ተወዳዳሪ የሚታዘዘውን ዕቃ በሙሉ ወጪውን ችሎ እስከ መሥሪያ ቤታችን ድረስ የሚያቀርብ ይሆናል፡፡
10. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
የሸቤ ሶንቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት