በጉለሌ ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት ወረዳ 01 ስር የሚኘው የድል በትግል የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2015 እቃዎች የሰራተኛ የደንብ ልብስ ፣ የቢሮ እቃዎች ፣ የትምህርት እቃዎች ፣ የፅዳት እቃዎች እንዲሁም በቋሚ አላቂ እቃዎች ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Opens On: Mar 04, 2023
Closes On: Mar 03, 2023
Region: Addis Ababa
Source: አዲስ ዘመን የካቲት 15, 2015

FREE TENDER | ነፃ ጨረታ

ቀጥሎ የቀረበው ጨረታ ክፍያ የማይጠይቅና አባል መሆን ሳይጠበቅብዎት የሚመለከቱት ነፃ ጨረታ ነው ሌሎች ሁሉንም ጨረታዎች ለማግኘት በዋልያ ቴንደር ደንበኛ አካውንትዎ  እዚህ ይግቡ አባል ካልሆኑ እዚህ ይመዝገቡ 
These tenders are free to view. You don't need to be a walia tender member to view them.

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታው ቁጥር 02/2015

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉ/ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት ወረዳ 01 ስር የሚኘው የድል በትግል የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2015 ዓ.ም በጀት ዓት ለት ቤቱ አገልግሎት የሚውል ከዚህ ቤታች የተዘረሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚህ ጨረታ ሰመወዳደር የምትፈልጉና ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ህጋዊ ተወዳዳሪዎች

  1. በመንግስት ዕቃ አቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡ የምስክር ወረቀት ያላቸው እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ እና በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።
  2. የእቃዎች ዋጋ 15% ቫት ተጨምሮ ይቅረብ ባይቀርብ እንደተጨረ ሆኖ የሚሰራ ይሆናል።
  3. ተጫራቾች የማይመለስ 100 (አንድ መቶ ብር) በመከፈል የጨረታውን ዝርዝር መረጃ የያዘ ሰነድ ከትቤቱ ፋ/ግ/ን/አስ|ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 4 በመምጣት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
  4. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ በግልፅ መሙላት አለባቸው።
  5. ተጫራቾች ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን በየሎቱ የጨረታ ማስከበሪያ ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማሊያዝ አለባቸው።
  6. ተጫራቾች የተመረጡ እቃዎች እና ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ ፊት ማቅረብ አለባቸው።
  7. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን በቢሮ ቁጥር 02 ማስገባት ይችላሉ።
  8. አሸናፊ ሆነው የተመረጡ ድርጅቶች የአሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% በባንከ በተረጋገጠ ሲፒኦ የውል ማስከበሪያ ማቅረብ አለባቸው።
  9. አሸናፊው ተጫራች ያሸነፈባቸውን እቃዎች በራሳቸው የትራንስፖርት ወጭ ት/ቤቱ ንበረት ክፍል ድረስ ማምጣት አለባቸው። ት/ቤቱ ተጨማሪ በእቃዎች ላይ 20% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብት አለው።
  10. ጨረታው ማስታወቂያው በወጣ በ10ኛው ቀን 11፡30 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ3፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች ቢገኙም ባይገኙም ቢሮ ቁጥር 02 የሚከፈት ይሆናል። ት/ቤቱ የተሻለ መንገድ /አማራጭ/ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። አድራሻ፡- ጉለሌ ክ/ከተማ ሽርሜዳ ከስፔን ኤምባሲ አጠገብ መረጃ ስልክ ቁጥር፡-011 154 2095

በጉለሌ ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት የድል በትግል የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት


በኢትዮጵያ ውስጥ በየእለቱ የሚወጡ ጨረታዎች እንዲደርስዎት የዋልያ ቴንደር አካውንት ይክፈቱ ወይም በ 0942125616 ይደውሉልን በቀላሉ እኛ አካውንት እንሰጥዎታለን
ስለ አገልግሎቱ ክፍያ https://www.waliatender.com/pricing ይመልከቱ
ምንም አይነት ጨረታ ማስታወቂያ አያመልጥዎትም!!
የሚከፈለውም በባንክ (ሞባይል ባንኪንግ፣ቀጥታ በባንክ ትራንስፈር፣ቴሌብር፣ሲቢኢ ብር ...የመሳሰሉት ፣ አሊያም በአካል
ቃሊቲ ቶታል ካፍደም ፕላዛ 4ኛ ፎቅ f425 )
https://waliatender.com


← Go Back

Advertisement


Put Your Ads Here, Reach More Peoples
& Business
call us +251942125616