ሁንዴሳ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ንግድ አክስዮን ማህበር ስትራቴጅክ ፕላን በዘርፉ ላይ የተሰማሩትን ድርጂቶች ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Opens On: Apr 30, 2024
Closes On: Apr 30, 2024
Region: Addis Ababa
Source: ዋልያ ቴንደር ሚያዘያ 08 ቀን 2016 ዓ.ም

በድጋሚ የወጣ

 በድጋሚ የወጣ  የጨረታ ማስታወቂያ

ሁንዴሳ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ንግድ አክስዮን ማህበር ስትራቴጅክ ፕላን  በዘርፉ ላይ የተሰማሩትን  ድርጂቶች ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የስራ ቀናቶች ሞጆ ከተማ ከምገኘዉ የድርጂታችን ጽ/ቤት በተለምዶ ማሰቃላኛ አከባቢ በምገኘዉ ሁንዴሳ ኦሮሚያ ህንጻ 4ኛፎቅ በመቅረብ ወይም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በድርጅቱ አካውንት ቁጥር 1000159662137(HUNDESSA OROMIA INTERNATIONAL TRADING) ስም   የማይመለስ 500 ብር በመክፈል የከፈሉበትን ደረሰኝ በመያዝ የጨረታ ሰነድ እንድትወስዱ እናሳስባለን፡፡

ጨረታዉ በ22/08/2016 /ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡30 ተዘግቶ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ተጨማሪ መረጃ በ +251911843293 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ

አዲስ አበባ አከባቢ ያላችሁ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ አካባቢ ካፍደም ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 425 ከሚገኘዉ ዋልያ አይሲቲ ሶሉሽንስ ቢሮ ( ዋልያ ቴንደር) መግዛት ትችላላችሁ።
 

 ሁንዴሳ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ንግድ ኣክስዮን ማህበር ስትራቴጅክ ፕላን  በዘርፉ ላይ የተሰማሩትን  ድርጂቶች ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል 


← Go Back

Advertisement


Put Your Ads Here, Reach More Peoples
& Business
call us +251942125616