Saved to Favorites!

በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ፅ/ቤት የቀበና ጤና ጣቢያ ግዥ ከፍል በጨረታ ቁጥር ቀ/ጤ/ጣቢያ 2/2016 በጀት ዓመት ለጤና ጣቢያው እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Source | ምንጭ

አዲስ ዘመን የካቲት 07 ፣2016

Closing | መጨረሻ

Feb 25, 2024

Views | እይታዎች

10

Region | ክልል

Addis Ababa

Doc Price

Free

CPO / Conditions | ሁኔታዎች

Check document for details

Description | ዝርዝር መግለጫ

የጨረታ ማስታወቂያ
የግዢ መለያ ቁጥር የቀ/ጤ/ጣ2/2016 

በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ፅ/ቤት የቀበና ጤና ጣቢያ ግዥ ከፍል በጨረታ ቁጥር ቀ/ጤ/ጣቢያ 2/2016 በጀት ዓመት ለጤና ጣቢያው እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ሎት 1 የተለያዩ አላቂ የቢሮ የፅህፈት መሳሪያዎች፣
ሎት 2 የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች፣
ሎት 3 ህትመት፣
ሎት 4 የጀነሬተር ጥገና እና የወንበርና ጠረጴዛ ጥገና፣
ሎት 5 ቋሚ ዕቃዎች፣
ሎት 6 መድሀኒቶች፣ የላብራቶሪ ሪኤጀንት፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣
ሎት 7 ሲቢሲ ማሸንና ኬሚስትሪ ማሽን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት፡-
1. በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ማንኛውም ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እንዲሁም በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በአቅራቢነት የተመዘገቡና በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
2. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት እና ቲን ነምበር ያላቸው መሆን አለባቸው
3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከሎት 1-6 ላሉት የማይመለስ ብር 150 /አንድ መቶ ሃምሳ ብር/ እንዲሁም ለሎት 7 ማሽን/ ብር 250.00 /ሁለት መቶ ሃምስ ብር/ በመክፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቀበና ጤና ጣቢያ ፋይናንስ ከፍል ቀርበው መግዛት ይችላሉ።
4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሚወዳደሩበት ts- 6 ላሉት ሎቶች ጠቅላላ ብር 6000.00 /ስድስት ሺህ ብር/ ለሎት 7 ብር 15,000.00 /አስራ አምስት ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
5. ማንኛውም ተጫራቾች ሰነዱን ለማስገባት በሚመጡበት ጊዜ ሳምፕል ለሚያሥፈልጋቸው ዕቃዎች ሳምፕል አብሮ ማስገባት አለባቸው። ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውን ከሲፒኦ ጋር በአንድ ፖስታ ኮፒ ሰነድ በሌላ ፖስታ አሽገው የድርጅቱን ማህተም በማድረግና በፊርማ በማረጋገጥ የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30-6፡00 ሰዓት እንዲሁም ከ7፡30-11፡00 ሰዓት ድረስ የጤና ጣቢያው የግ/አስ/ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታው ሳጥን በ11ኛ የሥራ ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት በ4፡30 ሰዓት ተጫራቶች/ ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአራዳ ክ/ ከተማ በቀበና ጤና ጣቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
6. ተጫራቾች የሚያቀርቡት የአንዱ ዋጋም ሆነ ጠቅላላ ዋጋ ሲቀመጥ ቫት አካቶ መሆን አለበት።
7. ማንኛውም ተወዳዳሪ ተጫራቶች በተመዘገቡበት ንግድ ፈቃድ ዘርፍ ብቻ መወዳደር አለባቸው።
8. እሸናፊው ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃ ውል ከተፈራረመበት ቀን ጀምሮ በ 5 ቀን ውስጥ እስከ ጤና ጣቢያው ንብረት ከፍል በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
9. የጨረታ ሰነድ የገዙበትን ኦሪጅናልና ኮፒ ሞልተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
10. ከገዙት የጨረታ ሰነድ ውጭ ተሞልቶ የመጣ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡ ጤና ጣቢያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ ፡- አድራሻ ቀበና ሺል የኦሮሚያ ደን ህንፃ ገባ ብሎ ቀበና መድሀኒዓስም
ቤተክርስቲያን አጠገብ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር፡- 011 811 21 55/ 011 123 56 07 ደው ሰው መጠየቅ ይችሳሱ፡፡
በአራዳ ክፍስ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት የቀበና ጤና ጣቢያ

PDF Export is locked for your plan.