በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 4 የፍ/ ባለመብት ግቢ የሚገኝ የሠ/ቁ A03*** ኢት የሆነ ተሽከርካሪ የሐራጅ መነሻ ዋጋ 1,500,000 (አንድ ሚሊዬን አምስት መቶ ሺብር ) ሆኖ የጉምሩክ ዕዳ ብር 600,040,07 ያለበት ሆኖ 2ኛ የሠ/ቁ 3-A63955 አ.አ የሆነ ተሽከርካሪ የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 2,000,000.00 (ሁለት ሚሊዬን ብር) ሆኖ የስም ማዞሪያ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ሚያዚያ 4 ቀን 2015 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል

Opens On: Apr 12, 2023
Closes On: Apr 12, 2023
Region: Addis Ababa
Source: አዲስ ዘመን የካቲት 30, 2015

FREE TENDER | ነፃ ጨረታ

ቀጥሎ የቀረበው ጨረታ ክፍያ የማይጠይቅና አባል መሆን ሳይጠበቅብዎት የሚመለከቱት ነፃ ጨረታ ነው ሌሎች ሁሉንም ጨረታዎች ለማግኘት በዋልያ ቴንደር ደንበኛ አካውንትዎ  እዚህ ይግቡ አባል ካልሆኑ እዚህ ይመዝገቡ 
These tenders are free to view. You don't need to be a walia tender member to view them.

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በፍባለመብት ሬንጀር ኢንዱስትሪ እና ትሬዲንግ እና በፍ/ባለዕዳ ቻይና ሀንጁን ኃላ/የተ/ የግ  ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራልየመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 00898/299869በ23/12/2014 ዓ.ም እና ሐምሌ 13 ቀን 2014 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 4 የፍ/ ባለመብት ግቢ የሚገኝ የሠ/ቁ A03102 ኢት የሆነ ተሽከርካሪ የሐራጅ መነሻ ዋጋ 1,500,000 (አንድ ሚሊዬን አምስት መቶ ሺብር ) ሆኖ የጉምሩክ ዕዳ ብር 600,040,07 ያለበት ሆኖ የስም ማዞሪያ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ሚያዚያ 4 ቀን 2015 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል። የተጫራቾች ምዝገባ በ4፡00 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል።

2ኛ የሠ/ቁ 3-A63955 አ.አ የሆነ ተሽከርካሪ የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 2,000,000.00 (ሁለት ሚሊዬን ብር) ሆኖ ተጠቃቃሽ መዝገቦች ያለበት መሆኑ ታውቆ ሚያዚያ 4 ቀን 2015 ዓ.ም በ4፡30 የስም ማዞሪያ ገዥ የሚከፍል ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል። የሐራጁ ሽያጭ የሚካሄደው በፌደራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ/ፍ/ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ በ3፡30 ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፓርት ንብረቱን ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን፤ እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን ግምት 1/4 ኛውን በባንከ በተረጋገጠ c.P.O ማስያዝ ይኖርበታል፡ ከ1/4ኛ አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም። በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት።

በተጨማሪ ተጫራቾች ካፒታል ጌይን እና ታክስ ስምን ይዛወርልኝ የሚልን ጥያቄ፣ ሐራጁ ጐድቶኛል የሚሉ ጥያቄዎችን ዳይሬክቶሬት የማያስተናግድና በችሎት የሚጠየቅ መሆኑን እንገልፃለን።

የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት
በኢትዮጵያ ውስጥ በየእለቱ የሚወጡ ጨረታዎች እንዲደርስዎት የዋልያ ቴንደር አካውንት ይክፈቱ ወይም በ 0942125616 ይደውሉልን በቀላሉ እኛ አካውንት እንሰጥዎታለን
ስለ አገልግሎቱ ክፍያ https://www.waliatender.com/pricing ይመልከቱ
ምንም አይነት ጨረታ ማስታወቂያ አያመልጥዎትም!!
የሚከፈለውም በባንክ (ሞባይል ባንኪንግ፣ቀጥታ በባንክ ትራንስፈር፣ቴሌብር፣ሲቢኢ ብር ...የመሳሰሉት ፣ አሊያም በአካል
ቃሊቲ ቶታል ካፍደም ፕላዛ 4ኛ ፎቅ f425 )
https://waliatender.com 
 
     Download The App ►
        Download From Google Play
       +251942125616 +251919415260
     Follow us
       


← Go Back

Advertisement


Put Your Ads Here, Reach More Peoples
& Business
call us +251942125616