አዲስ ዘመን የካቲት 19፤2018
Mar 04, 2026
7
Addis Ababa
100 ETB
5000
በሶስተኛ ጊዜ የወጣ ጨረታ ማታወቂያ
አር ቲ ኤን ኢትዮጵያ ድርጅት ከዩኒሴፍ ጋር በአጋርነት የሚሠራ መንግሥታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን በበጀት ዓመቱ ዕቅድ መሠረት በፕሮጀክቱ ላቀፋቸው ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት አዘርት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡3030 በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ቢያንስ የሚከተሉትን ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
1. በአዘርት ንግድ ፍቃድ ያለው@ የዘመኑ የታደሰ የንግድና የዋና ምዝገባ ፈቃዳቸውን፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ሰርተፍኬት፣ በጨረታ እንድትሳተፉ ለዘመኑ በጀት ዓመት ብቻ የሚያገለግል የምስክር ወረቀት እና ቲን ሰርተፍኬት ፎቶ ኮፒውን በማያያዝ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ሰባት የሥራ ቀናት ውስጥ ዘወትርበሥራ ሰዓትከ 2፡30 - 6፡30 እና ከ7፡30- 11፡00 ሰዓት ከላይ የተዘረዘሩትን መረጃዎች ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በማያያዝ ዲላ በሚገኘው አር ቲ ኤን ኢትዮጵያ ጽ/ቤት ሂሣብ ክፍል በመምጣት መግዛት ይችላሉ፡፡
2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ (ፖስታ) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ 5000.00 /አምስት ሺ ብር/ ሲፒኦ በአር ቲ ኤን ኢትዮጵያ ድርጅት ስም ተሠርቶ በአርጅናል የጨረታ ሰነድ ውስጥ በማያያዝ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
3. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ከሰባተኛው /7ኛው ቀን በኋላ ባለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡00 ድረስ ለዚህ ጨረታው ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በዕለቱ ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ዲላ አር ቲ ኤን ኢትዮጵያ ድርጅት አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
4. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 046-331-00-49/046-331-31-45 ዘወትር በሥራ ሰዓት ደውሎ መጠየቅና መረዳት ይቻላል፡፡
አድራሻ፡- ስር ቲ ጴን ኢትዮጵያ ድርጅት ዲሳ ከተማ ከዲሳይት ኢንተርናሽናል ሆቴል 100 ሜትር ገባ ብሎ፡፡
ሪች ዘ ኒዳ ኢትዮጵያ