Saved to Favorites!

ድርጅቱ የመስመር ዝርጋታ ፕሮጀከት የግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ተጓዳኝ የኤሌክትሪከ ዕቃዎች ለመግዛት በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Source | ምንጭ

አዲስ ዘመን የካቲት 28፥ 2018

Closing | መጨረሻ

Mar 18, 2026

Views | እይታዎች

12

Region | ክልል

Addis Ababa

Doc Price

1000.00 ETB

CPO / Conditions | ሁኔታዎች

1,000,000.00

Description | ዝርዝር መግለጫ

የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EEP/EC/FP/NCB/13/2018

  • በኢትዮጵያ ኤሌከትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ፋይናንስና ግዥ መምሪያ ለኮይሻ 33 ኪቮ የመስመር ዝርጋታ ፕሮጀከት የግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ተጓዳኝ የኤሌክትሪከ ዕቃዎች በግዥ መለያ ቁጥር (EEP/EC/FP/NCB/13/2018) የጨረታ ለመፈጸም ፈልጎ በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።
  • ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ በግዥ ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ድረ-ገጽ ላይ የተመገቡ የግብር ከፋይነት ምዝገባ ሰርተፍኬት የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ መሆን አለባቸው፡፡
  • ተጫራቶች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወተር በስራ ቀንና ሰዓት ኮተቤ ብረታ ብረት ፊት ለፊት በሚገኘው የመ/ቤቱ ፋይናንሰ ክፍል የማይመለስ ብር 1.000.00/አንድ ሺህ ብር በመከፈል ኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ፋይናንስና ግዥ ክፍል በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
  • ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ዕቃዎች የቴከኒከና የፋይናንሻል ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ፣ የጨረታ ቁጥር EEP/EC/ FP/NCB/13/2018 የሚል ምልክት በማድረግ ከዚህ በታች በተቀመጠው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል::

ሎት

የግዥው ዓይነት

የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና መጠን

የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት

የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት

1

የ33 ኪቮ የመስመርዝርጋታ ፕሮጀክት የግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ተጓዳኝ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች

1,000,000.00 ብር

መጋቢት 9 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት

መጋቢት 9 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት

  • ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  • ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በአካል የራስ ኃይል ግዥና ፋይናንስ ቢሮ በመገኘት መጠየቅ ይችላሉ፡፡

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ፋይናንስና ግዥ መምሪያ

PDF Export is locked for your plan.