Saved to Favorites!

ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት የቶነር ሙሊት አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም በተያያዘው መስፈርት (Specification) መሰረት አገልግሎች መስጠት የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

Source | ምንጭ

አዲስ ዘመን ጥር 27፤2018

Closing | መጨረሻ

Feb 16, 2026

Views | እይታዎች

10

Region | ክልል

Addis Ababa

Doc Price

200 ETB

CPO / Conditions | ሁኔታዎች

30,000

Description | ዝርዝር መግለጫ

የጨረታ ማስታወቂያ ፎርም/BID ADVERTISEMENT FORM/የቶነር ሙሊት (Refill) የአገልግሎት ግዥ ለመፈፀም የወጣ
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ /7/2018

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት የቶነር ሙሊት አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት (Specification) መሰረት አገልግሎች መስጠት የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ በዘርፉ ንግድ ፈቃድ ያላችሁና የዘመኑን ግብር ለመከፈላችሁ ማስረጃ፡ የቫት ተመዝጋቢ ቲን ማስረጃ መቅረብ ይኖርበታል። እንዲሁም ከገቢዎች ከሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ሰዓት ሳሪስ አቦ በሚገኘው ፋፋ የምግብ ኢማ ጀርባ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት ıኛ ፎቅ ግዥ ክፍል ቀርበው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ። ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና ማስከበሪያ ብር 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ ብርብቻ) በሲፒኦ ወይም በባንከ ጋራንቲ (Unconditional) ማስያዝ ይጠበቅካቸዋል። የጨረታ ዋጋ ለ60 (ስልሳ) ቀናት የጸና መሆን ይኖርበታል፡፡ ጨረታው የካቲት 9 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮርፖሬሽኑ የስብሰባ አዳራሽ ቴከኒካል የጨረታ ሰነድ የመክፈቻ ስነሥርዓት ይከናወናል። ኮርፖሬሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ።
ለተጨማሪ ማብራሪያ፡-የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን
+251911984467 +25149632090
ፋክስ- 0114-421312
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን
አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ

 

PDF Export is locked for your plan.