Saved to Favorites!

ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የጂአርፒ ማንሆል ከቨሮችን (Different types of GRP manhole covers) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Source | ምንጭ

አዲስ ዘመን ጥቅምት 27፣2018

Closing | መጨረሻ

Dec 11, 2025

Views | እይታዎች

16

Region | ክልል

Addis Ababa

Doc Price

100 ETB

CPO / Conditions | ሁኔታዎች

_

Description | ዝርዝር መግለጫ


የጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የጂአርፒ ማንሆል ከቨሮችን (Different types of GRP manhole covers) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4278681) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመከፈል ከታች በተገለፁት ድረ ገፆች ላይማግኘት ይችላሉ፡፡
>የጨረታ ሰንድ ለመግዛት  www.afrotender.com, www.extratenders.com.et www.2merkato.com
➢ በኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ:
"https://erp.ethlotelecom.et/OA HTML/jsp/pos/suppreg/Supplier Register. Jsp?ould-OEED 8A04B857259C". 
> ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ : https://www.ethiotelecom.et/tender/www.afrotender.co/n www.extratenders.com www.2merkato.com
ጨረታው ከህዳር 01 ቀን፡ 2018 ጀምሮ እስከ ታህሳስ 01 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ከፍት ሆኖ ይቆያል:: ማንኛውም ተጫራች እስከ ህዳር 01 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ ዘ:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ታህሳስ 02 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁር 205 ይከፈታል። 
ማስታወሻ፡-
ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ
መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ጨረታውን በከፊል መወዳደር አይቻልም፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም

PDF Export is locked for your plan.