Saved to Favorites!

ት/ ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡

Source | ምንጭ

አዲስ ዘመን ነሃሴ 09፣2017

Closing | መጨረሻ

Aug 25, 2025

Views | እይታዎች

14

Region | ክልል

Addis Ababa

Doc Price

300 ETB

CPO / Conditions | ሁኔታዎች

በሎት ይለያያል

Description | ዝርዝር መግለጫ

የጨረታ ሰነድ ቁጥርሐም 19 001/2018
የሐምሌ 19 ቁ.2 የመ/ደ/ት ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡ የሚዝዙት ዕቃዎች ከነጨረታ ማስከበሪያው
ሎት                   የሚገዛ ዕቃ                              የጨረታ ማስከበሪያ
 ሎት 1              የደንብ ልብስ                             16,000,00
ሎት 2             የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች                  16,000.00
ሎት 3           የትምህርት መገልገያ ዕቃዎች             6,000.00
ሎት 4          አላቂ የፅዳት ዕቃዎች                        13,700.00
ሎት 5             የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች                        9,000.00
ሎት 6              የህከምና እቃ                               400.00
ለት 7              የላብራቶሪ                                   6,000.00
ሎት 8             ቆሎ እና ውሃ                                1,000.00
በ ሐምሌ 19 ቁ.2 የመ/ደ/ት/ቤት ስም በባንከ የተዘጋጀ ሲፒኦ እንደ የሎቱ መጠን የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ማንኛውም ሕጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርት በማሟላት በጨረታው መወዳደር ትችላላችሁ፡፡
1, በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው
2. የግብር መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችል
3. ተጨማሪ እሴት ታከስ ቫት ተመዝጋቢ የሆነ
4. የዕቃ እና የአገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ያለ
5. በተለያዩ ጥፋቶች ያልታገዱ
ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉትተከታታይ አስር የሥራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 300 (ሦስት መቶብር ) በመከፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ሐምሌ 19 ቁ.2 የመ/ደ/ት/ቤትቢሮ ቁጥር 02 በመቅረብ ሙሉ ሰነዱን መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡ በተጨማሪም የተወዳደሩበትን ዕቃዎች ናሙና ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው የሚከፈተው በ11ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾችና ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና ተጋባዥ እንግዶች ቢገኙም ባይገኙም ይከፈታል፡፡ ት/ቤቱ የተሻለ ነገር ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ለጥቃቅን እና አነስተኛ ተጫራቾች ባመረቱት ምርት ላይ 3% ፐርሰንት ልዩ ድጋፍ እናደርጋለን ፡፡አድራሻ :- ኮልፌ 18 ማዞሪያ ከደጉ ሆቴል ፊት ለፊት ወደ ውስጥ በሚያስገባው አስፓልት መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ በስተቀኝ፡፡
ስልክ 011-2-79-17-18/011-2-73-97-99
የሐምሴ 19 ቁ.2 የመ/ደ/ት/ቤት

PDF Export is locked for your plan.