WaliaTender
Home Page
Post Tenders
Pricing
About Us
Search Tenders
Title / Keywords
Date From
Date To
Select Region
All Regions
Addis Ababa
Afar
Amhara
Benishangul-Gumuz
Dire Dawa
Gambella
Harari
Oromia
Somali
Tigray
SNNPR
Sidama
Southwest
Centeral Eth.
Select Keyword
All
የቤት ሽያጭ ጨረታ
የሊዝ ሽያጭ ጨረታ
የኮንዶሚኒየም ቤት ሽያጭ
የጉምሩክ ሽያጭ
የመኪና ሽያጭ ጨረታ
የሞተር ሳይክል ሽያጭ
አጠቃላይ ሽያጭ ጨረታ
የብረታ ብረት,
የመኪና መለዋወጫ ፣ጎማ፣spare parts,
የማሽነሪ ኪራይና ሽያጭ
BUILDING CONSTRUCTION (BC)
GENERAL CONSTRUCTION (GC)
WATER WORKS & DRILING (WWDC)
FINISHING WORKS,
ALUMUNIUM WORKS,
Greenary
Wood Work የእንጨት
Electomechanical & Engineeing
Architecture design, interior
Installation
ጥገና ና ገጠማ
ምግብ፣መጠጥ፣መስተንግዶ
የግብርናና ግብአት
የማገዶ እንጨት፣ ደን
የጽህፈት መሳሪያ ና የትምህርት መሳርያ
ኮምፒውተር ና ኤሌክትሮኒክስ
የቴሌኮም፣ቴክኖሎጅ ና ተዛማጅ
የአይሲቲ ጥገናና ገጠማ
የመኪና ኪራይ
የመኪና ሻጭ(አቅራቢ)
Motercycle& Three wheelers Purchase
ትራንስፖርትና ማጓጓዝ፣ሎጀስቲክስ
ፈርኒቸር
ኦዲት ና የሂሳብ ስራ
የጽዳት እቃ
የህክምና እቃዎችና ተያያዥ
ላብራቶሪ ና ኬሚካል
የህንጻ መሳሬያ፣የግንባታ ማቴሪያል
ህትመትና ማስታወቂያ
የድምጽና ምስል እቃዎች
ሚዲያና ኪነጥበብ
ጄኔሬተር፣ፓምፕ፣ መሰል እቃዎች
የማማከር ስራ፣Consultancy service
Saftey፣የአደጋ መከላከያ
Sport፣የስፖርት ትጥቅ፣የጅም እቃዎች
ነዳጅ፣ቅባት፣የመኪና ዘይት,
የጥበቃ አገልግሎት
የጽዳት አገልግሎት
የቧንቧ አቃዎች፣ፕላስቲክ
Solar ፣የሶላር
ሚድያ
ግራፊክስ ዲዛይን፣ አርት
tents፣የድንኳንና ክምፕ እቃዎች
Event፣ኢቨንት
ጋራዥ፣የመኪና ጥገና
የእንስሳት መኖ
ምንጣፍ ፣ትራስና ፍራሽ
መጋረጃ
pest፣ፅረ አረም ና ማዳበሪያዎች
Hand tools፣የእጅ
የደንብ ልብስ፣ጫማ፣የቆዳ ውጤቶች
የዲጄ አገልግሎትና ሙዚቃ
የንግድ ቤቶች ኪራይ, የሱቅና መጋዘን ሽያጭ ና ኪራይ፣
የአክሲዮን ሽያጭ
የኢንሹራንስ፣ መድህን አገልግሎት
Search
Clear Search
የ2026 የአንድ ዓመት የኦዲት ሥራ ለ3 ተከታታይ ዓመታት የሚቆይየሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የኦዲት ተቋማትን ማወዳደርይፈልጋል፡፡
Opening Date: 2026-09-04
Closing Date: 2026-09-04
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
የደንብ ልብስ እና ስፌት አላቂ የቢሮ ዕቃ የህትመት ሥራዎች . አላቂ የሕከምና እቃዎች የትምህርት መርጃ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች ልዩ ልዩ መሣሪያ እና መጽሐፍት ለሕንፃ፤ ለቁሳቁስ እና ለተገጣጣሚዎች ዕድሳት እና ጥገና ፕላንት፤ ለማሽነሪ እና ለመሣሪያ ዕድሳት እና ጥገና ቋሚ የቢሮ እቃዎች ለመስተንግዶ (የካፌ ኪራይ፣ የምግብ ዝግጅት) የመኪና ኪራይ የመሳሰሉትን ለመግዛት በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡
Opening Date: 2026-08-31
Closing Date: 2026-08-31
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
የበጀት ዓመት በወረዳ ውስጥ ለሚገኙት የመንግስት መስሪያ ቤቶች የጽሕፈት መሳሪያዎችን አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን ፣ ፈርኒቸሮችን ፤የኤሌክትሮኒስ ዕቃዎችን፣ የግንባታ ዕቃዎችን፤የደንብልብሶችን፤ የፅዳት እቃዎችን፣ የሞተርና የመኪና ጎማዎችን፤የስልጠና ዕቃዎችን እና የተለያዩ ህትመቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Opening Date: 2026-09-04
Closing Date: 2026-09-04
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
ድርጅት በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ ለምግብነት የሚውል ንፁህ የስንዴ ብጣሪ/ተረፈ ምርት/ እና ሌሎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Opening Date: 2026-08-27
Closing Date: 2026-08-27
Expired
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
በ2019 በጀት ዓመትየደንብ ልብስ የህንፃ ቁሳቁስ እና ተገጣጣሚ መግዣልዩ ልዩ መሳሪያ ግዥ አላቂ የትምህርት እቃዎች ኤሌክትሮኒክ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Opening Date: 2026-08-31
Closing Date: 2026-08-31
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
የቦታው ስፋት በካታርታቸው መሰረት 259 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር73.344,552 ( ሰባ ሶስት ሚሊዮን ሶስት መቶ አርባ አራት ሺህ አምስት መቶ ሃምሳ ሁለት ብር) ሆኖ የትራዛከሽን ታከስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 19 ቀን 2019 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡
Opening Date: 2026-09-29
Closing Date: 2026-10-29
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
ላስገነባው B+G+5 ህንፃ የቀሩትን ስራዎች የማጨረስ እና የጥገና ስራ በጨረታ ሰነዱ ላይ ዝርዝር ሥራውና መግለጫው በተገለፀው መሠረት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Opening Date: 2026-08-28
Closing Date: 2026-08-28
Expired
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
በ2019 በጀት አመት የህሙማን የሚቀርብ የበሰለ የምግብ አቅርቦት አውት ሶርስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት እና መግዛት ይፈልጋል፡፡
Opening Date: 2026-09-05
Closing Date: 2026-09-05
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
ለ2019 ኢም በወረዳው ውስጥ ለሚሰሩ መንገዶች ለመጠገን እና አዲስ መንገድ ለመሳራት የማሽነሪ ኪራይ(Rental) ፍቃድ ያላቸውን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
Opening Date: 2026-09-11
Closing Date: 2026-09-11
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
2019 በጀት ዓመት ኤሊክትሮኒክስ እቃዎች የፅህፈት እቃዎች የደንብ ልብስ የፅዳት እቃዎች እቃዎች አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።
Opening Date: 2026-09-04
Closing Date: 2026-09-04
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
የቦታው ስፋት 288.82 ካ/ሜ አዋሳኙ በሰሜን ግለሰቦች ቤት በምስራቅ መንገድ መንገድ እንድሁም በምዕራብ የግለሰብ ይዞታ የሚያዋስኑ መሆኑ ታወቆ የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 12,485,634.21 (አስራ ሁለት ሚሊዬን አራት መቶ ሰማንያ አምስት ሺ ስድስት መቶ ሰላሳ አራት ብር ከሃያ አንድ ሳንቲም) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ሰኔ 23 ቀን 2016 ዓ/ም በሐራጅ ለመሽጥ
Opening Date: 2026-09-29
Closing Date: 2026-09-29
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
ለሚገለገልባቸው ተሽከርካሪዎች የተለያዩ መለዋወጫዎችን፣ ጎማዎችን እና ባትሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Opening Date: 2026-08-31
Closing Date: 2026-08-31
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
ለ2019 በጀት ዓመት ለክፍለ ከተማው ማዘጋጀ ቤት መሰረተ ልማት ስራ አገልግሎት የሚውሉ ማሽኔሪዎች (ማለትም ዶዘር ፤ ግረድር ፤ ኤክስካቫተር፤ ሎደር ፤ ገልባጭ፤ ሩሎ፤ ባኮሎደርፕካፕ እና አውቶመብል መኪናዎችን) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል።
Opening Date: 2026-09-04
Closing Date: 2026-09-04
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
ለ2019ዓ. ምየሚያስፈልገውን የት/ቤት ግብአቶች ሎትı የፅህፈት መሳሪያ፤ ሎት 2 የፅዳት እቃዎች እና ሎት 3 ቋሚ ንብረቶች፣ ሎት 4 አላቂ የቢሮእቃዎች፣ ሎት 5 ልዩልዩ መሳሪያዎች፣ ሎት 6የህከምና እቃዎች፣ ሎት7 የደንብ ልብስ ስፌት፣ ሎት 8 የኤልክትሮንክስ እቃዎች፣ እና የኤልክትሮንክስ ሰራተኛ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል።
Opening Date: 2026-08-31
Closing Date: 2026-08-31
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
ጽ/ቤትበ2019ዓ.ም ለወረዳው ለሴክቴር መ/ቤቶች በመደበኛ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችን /ማቴርያልን/ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Opening Date: 2026-09-04
Closing Date: 2026-09-04
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
ሮሆቦት የገበያ ማዕከልና የመኖሪያ ቤት አ.ማ የ2018 ዓ.ም ብዛቱ 1 የባክስ ፋይል የሂሳብ እንቅስቃሴ በተፈቀደለት የውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
Opening Date: 2026-08-29
Closing Date: 2026-08-29
Expired
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
ኩባንያችን የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎችና የተለወጡ የተሽከርካሪ አካላትን እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Opening Date: 2026-09-05
Closing Date: 2026-09-04
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸሙን ከባድና ቀላል ጉዳት የደረሰባቸውን ተሽከርካሪዎች፣ የኩባንያው ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች፣ ልዩ ልዩ የተሸከርካሪ አካል ቅሪቶችንና በባህር ጉዞ ጉዳት የደረሰባቸውን ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Opening Date: 2026-09-05
Closing Date: 2026-09-04
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
የተለያዩ ያገለገሉ 13 ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
Opening Date: 2026-09-07
Closing Date: 2026-09-07
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
የጭነት ተሽከርካሪ የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 1,456,220 ( አንድ ሚሊዮን አራት መቶ ሃምሳ ስድስት ሺህ ሁለት መቶ ሃያ ) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡
Opening Date: 2026-09-22
Closing Date: 2026-09-22
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
የተለያዩ ንብረቶች (ቴሌቭዥን ኮምፒውተር E-POS ደረሰኝ ማተሚያ...) የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 30,630 (ሰላሳ ሺህ ስድስት መቶ ሰላሳ) ሆኖ የትራዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 6 ቀን 2019 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡
Opening Date: 2026-09-16
Closing Date: 2026-09-16
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
ጓደኞቹ የመኪና ማቆሚያ ግቢ ውስጥ የሚገኝ የሰ/ቁ.ኮድ 2-96393 አአ ዶልፊን የእቃ እና የሰው መኪና የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 1,800,000 ( አንድ ሚሊዮን ስምንት መቶ ሺህ) ሆኖ የትራዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡
Opening Date: 2026-09-23
Closing Date: 2026-09-23
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
ንብረት የሆነ ቴምሳ መካከለኛ የህዝብ ማመላለሻ የመጫን አቅሙ 27 ሰዉ የሆነ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ ተሽከርካሪ አዲስ አበባ እና ሸገር ከተማ ለሚገኙ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
Opening Date: 2026-08-27
Closing Date: 2026-08-27
Expired
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
አክሲዮን ማህበር ባስገነባው ህንፃ 6፣7፣8ኛ ወለል ላይ ያሉ 30 ከፍል መኝታ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
Opening Date: 2026-08-28
Closing Date: 2026-08-28
Expired
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
በ2019 በጀት ዓመት በጨረታ መለያ ቁጥር ሀ/አጠ/ሆ 01/2018 ለሆስፒታሉ ለሥራ አገልግሎት የሚዉሉ የመድኃኒት እና የህክምና እቃዎችን በግልፅ ጫረታ ማስታወቂያ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸዉ ድርጅቶች እና ነጋዴዎችን አወደድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
Opening Date: 2026-09-05
Closing Date: 2026-09-05
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
የቦታ ስፋት 72 ካ/ሜ የቤቱ ስፋት 161.70 ካ/ሜ G+2 ቤት የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 6,137,412 ( ስድስት ሚሊዮን አንድ መቶ ሰላሳ ሰባት ሺህ አራት መቶ አስራ ሁለት) ሆኖ የትራዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 19 ቀን 2019 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡
Opening Date: 2026-09-29
Closing Date: 2026-09-29
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
የተለያዩ የካፌ ዕቃዎች የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 396,525 (ሶስት መቶ ዘጠና ስድስት ሺህ አምስት መቶ ሃያ አምስት ) ሆኖ የትራንዛክሽን ታከስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡
Opening Date: 2026-10-26
Closing Date: 2026-10-26
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
በ2019 በጀት ለስፖርት ክለብ የተለያዩ የውድድርና የልምምድ ትጥቆችንና ቁሳቁሶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Opening Date: 2026-08-31
Closing Date: 2026-08-31
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
ለ2019 ዓም በጀት የደንብልብስ ልዩ ልዩ የትምህርት አላቂ እቃዎች . ህትመት . የጽሕፈት ዕቃዎች የፅዳት ዕቃዎች የማሽነሪ እና ለተገጣጣም ቋሚ ዕቃዎችእቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Opening Date: 2026-08-31
Closing Date: 2026-08-31
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
በ2019 የበጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት አንድ፣ በሎት ሁለት፣ በሎት ሶስት እና በሎት አራት የተዘረዘሩት የተለያዩ የሥራ አይነቶች፣ ጥገና እና ሰርቪስ ሥራዎችን፣ የሠራተኞችና የተማሪዎች የመዝናኛ ከበብ (የካፍቴሪያ) አገልግሎት ለማሠራት
Opening Date: 2026-08-31
Closing Date: 2026-08-31
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
አስተዳደር ዓለምገና መ/ጥ/ዲስትሪክት ስር ለሚገኙ ፕሮጀክቶች የሚሆን 25 ሰው መጫን የሚችል የሠራተኞች ሰርቪስ (አውቶብሶች) በቁጥር 6 (ስድስት) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
Opening Date: 2026-09-05
Closing Date: 2026-09-05
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
ለ2019 በጀት ዓመት ጽ/መሳሪያ. ህንጻ መሳሪ ኤልክትሮኒክስ የተለያዩ ህትመቶች የግንባታ ግብዓቶች እቃዎችን በሎት ከፋፍሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Opening Date: 2026-09-05
Closing Date: 2026-09-05
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
በ2019 በጀት ዓመት በጨረታ መለያ ቁጥር ሀ/አጠ/ሆ 01/2018 ለሆስፒታሉ ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ የኦክስጂን ሙሌት እና የትራንስፖርት ጭነት ማመላለሻ መኪና በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች እና ነጋዴዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልገል፡፡
Opening Date: 2026-09-05
Closing Date: 2026-09-05
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
የ2018 በጀት ዓመት አጠቃላይ የሂሳብ እንቅስቃሴ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በማውጣት አወዳድሮ በውጭ ኦዲተርኦዲት ማስደረግ ይፈለጋል፡፡
Opening Date: 2026-09-04
Closing Date: 2026-09-04
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
የደንብ ልብስ እና የስርዓት ትጥቅ አላቂ የቢሮ እቃዎች ህትመት አላቂ የትምህርት እቃዎች የኤሌክትሮኒክስ ቋሚ እቃዎች በታች ለተዘረዘሩት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል ፡፡
Opening Date: 2026-09-04
Closing Date: 2026-09-04
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
invites interested eligible and qualified bidders for the purchase of di raw materials which is not printed tin free steel sheets (uncoated and unprinted).
Opening Date: 2026-09-11
Closing Date: 2026-09-11
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
የተለያዩ የተሽከርካሪና የሞተር ሳይክል ጎማዎች፤ የቧንቧ እና የህንፃ መሳሪያዎች ለቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም የሚውሉ መሳሪያዎች፤ የተለያዩ ሞዴል ሞተር ሳይከሎች፤ የሰራተኞች የደንብ ልብስ፤ የደረቅ ዕቃዎች ማጓጓዣ ትራንስፖርት አገልግሎት፤ የተለያዩ ተሽከሪካሪዎች እና ሞተር ሳይክሎች የመለዋወጫና ጥገና አግልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Opening Date: 2026-09-11
Closing Date: 2026-09-11
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚሰሩ ኪ.ሜትር የመንገድ ጥገና ሥራ ህጋዊ በመስኩ የተሰማሩ GC-5 እና RC-5 ደረጃ ያላቸው ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ በሰዓት አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል ::
Opening Date: 2026-09-11
Closing Date: 2026-09-11
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት የምንፈልጋቸው ዝርዝር ዕቃዎች የደንብ ልብስ እና ስፌትየኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች የተለያዩ እድሳትና ጥገናብቃት ያላቸው እና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል
Opening Date: 2026-09-04
Closing Date: 2026-09-04
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
በ2019 በጀት ዓመት በጨረታ መለያ ቁጥር ሀ/አጠ/ሆ 01/2018 በሆስፒታሉ ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያ፣ የቢሮ ፈርኒቸር፣ የፅዳት እቃዎችን፣ የኤሌክትሪክ እቃዎችን እና ደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች እና ነጋዴዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Opening Date: 2026-08-31
Closing Date: 2026-08-31
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
በ2019 በጀት አመት በመንግስት ከተመደበለት ትሬዠሪና የውስጥ ገቢ መደበኛ በጀት ጠኛ ዙር ብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን የደንብ ልብሶች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች ህትመቶች የጽዳት እቃዎች የጥገና እቃዎች የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ቋሚ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Opening Date: 2026-08-31
Closing Date: 2026-08-31
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
የተመለከቱት ድርጅቶች በግል ድርጅት ሠራተኞች ጡረታ አዋጅ ቁጥር 1268/2014 አንቀጽ 12 መሰረት ከሠራኛው መደበኛ የወር ደመወዝ ላይተገቢውን የጡረታ መዋጮ ቀንሰው እና የድርጅቱን ድርሻ መዋጮ ጨምረው ለግል ድርጅት ሠራተኞች ጡረታ ፈንድ ገቢ ባለማድረጋቸው አስተዳደሩ በአዋጅ ቁጥር1268/2014 አንቀጽ 12 ንዑስ አንቀጽ 13 በተሠጠው ስልጣን እና አዋጁን ለማስፈጸም በወጣው መመሪያ ቁጥር 1086/2017 መሠረት የድርጅቶቹን ሃብት በግልጽ ጨረታ በመሸጥ ውዝፍ ጡረታ መዋጮ ዕዳው እንዲሰበሰብ ወስኗል፡፡
Opening Date: 2026-08-31
Closing Date: 2026-08-31
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
በ2019 በጀት አመት 1ኛ ዙርግልጽ ጨረታ ሎት-1 ግዥ አላቂ የጽህፈት እቃዎች ፤ ሎት-2 የጽዳት እቃዎች፤ ሎት 3 የደንብ ልብስ፤ ሎት 4 ህትመት አገልግሎት ፤ሎት 5 ኮምፒውተርጥገና፤ ፤ሎት 6 ድንኳን፤ዲኮር ሞንታርቦ፤ሎት 7 መኪና ኪራይ፤ሎት 8 የኃላፊ መስተንግዶ፤ሎት 9 ደንብ ልብስ ስፌት፤ ሎት 10 ኤሌክትሮኒክስ ግዥ፤ሎት ከ የመኪና ጎማ ፤ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Opening Date: 2026-08-31
Closing Date: 2026-08-31
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
ድርጅታችን ሲጠቀምበት የነበሩትን የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች እና የተለያዩ ቁሳቁሶች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Opening Date: 2026-08-28
Closing Date: 2026-08-28
Expired
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
ለ2019 በጀት ዓመት ለጨንቻ ዙሪያ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎችን፣ የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የሕንፃ መሣሪያ ፈርኒቸሮች፣ የቤትና ቢሮ ቋሚ ዕቃዎችን፣ የፋብሪካ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Opening Date: 2026-09-05
Closing Date: 2026-09-05
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
በ2019በጀት ዓመት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የቢሮና የቤት ቋሚ ዕቃዎች፣አላቂ ጽህፈት መሳሪያዎች፣የጽዳት ዕቃዎች፣ኤሌክትሮኒከስ እና የመኪና ጎማዎች፣የመኪና መለዋወጫ፣የህንጻ ቁሳቁስ፣የባህል አልባሳትና የህትመት ውጤቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሳተም ይፈልጋል፡፡
Opening Date: 2026-08-31
Closing Date: 2026-08-31
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ የጽዳት እቃዎች የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የፈርኒቸር እቃዎች ለሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የቢሮ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Opening Date: 2026-09-05
Closing Date: 2026-09-05
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴከተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የረዥም ጊዜ የመኪና እቃ መለዋወጫ የአጭር ጊዜ የመኪና እቃ መለዋወ የመኪና ጎማ የመኪና ዘይትና ቅባት የእንስሳት መድሀኒት ከተራ ቁጥር 1-5 የተዘረዘሩትን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Opening Date: 2026-09-05
Closing Date: 2026-09-05
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
ከመተማመን ማይከሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመከፈላቸው ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እና በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተመለከተውን በመያዣነት ወይም በዋስትናነት የተያዘውን ቤት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ይሸጣል፡፡
Opening Date: 2026-09-24
Closing Date: 2026-09-24
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
ኃ/የተ/የግ/ማህበር የቀላል፣ ከባድ ተሸከርካሪዎች እና የኮንስትራከሽን ማሽነሪዎች ኢንሹራስ ዋስትና አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Opening Date: 2026-09-04
Closing Date: 2026-09-04
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
« Prev
Page 10 of 32
Next »