የጂንካ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በባዘት ቀበሌ የ75 ሜ/ኩብ ታንከር ለማስገንባት ይፈልጋል

Opens On: Aug 30, 2021 12:08 AM
Closes On: Aug 30, 2021 12:08 AM
Region: SNNPR
Source: የደቡብ ንጋት ነሐሴ 8፣ 2013

                         የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት የደቡብ ኦሞ ዞን የጂንካ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በባዘት ቀበሌ የ75 ሜ/ኩብ ታንከር ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡ 

 1. በውሀ ግንባታ ሥራ በደረጃ 9 ወይም ከዚያ በላይ በሆነ ደረጃ በማህበር ለተደራጁ ህጋዊ እውቅናና ፍቃድ ያላቸው ከዚህ በፊት በስሩ የውሃ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ጥሩ አፈጻጸም ያላቸውና ሥራውን በተቀመጠለት ጥራትና ፍጥነት ጨርሰው የሚያስረከቡ እንዲሁም አሁን ላይ ያላቸውን ብቃትና ሥራውን የመጨረስ አቋም የሚገልፅ የእውቅና ደብዳቤ ከሚመለከተው አካል ማቅረብ የሚችል መሆን አለባቸው፡፡
 2. ተጫራች በዘርፉ የንግድ ፈቃድ፤ የሥራ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር ከፍለው ያጠናቀቁ የንግድ ፍቃዳቸውን ያደሱ የቫት ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
 3. ተጫራቶች ጨረታውን ሲገዙ የንግድ ፍቃድ፤የሥራ ፈቃድ፤የገግብር ከፋይነት፤የቫት ምዝገባና የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ዋናውን ኮፒ ይዘው መገኘት አለባው፡፡
 4. የጨረታ ሰነድ ይኽ ማስታወቂያ በንጋት ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ 15 ቀናት ብቻ ጂንካ ከተማ ውሃ አገልግሎት ድርጂት ግ/ፋ/ን/አስ/የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር ፡ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) በመከፈል መውሰድ ይቻላል፡፡
 5.  ተጫራች የሚያቀረርቡት የቴከተኒካል ሰነድ ዋናውንና አንድ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም የዋጋ ሰነድ ዋናውንና አንድ ኮፒ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ለጨረታው ተብሎ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡
 6. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን ከአጠቃላይ ዋጋው 2% በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
 7. ጨረታው ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው የሥራ ቀን ወይንም ቀኑ በሥራ ካልዋለ በማግስቱ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት ላይ ታሽጎ በዚያኑ እለት 8፡30 ላይ ይከፈታል፡፡
 8. ጨረታው በሚከፈትበት ወቅት የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን ሒደት አያስተጓጉልም፡፡
 9. መ/ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 • ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥራችን 0467750093 ይደውሉ

                          የጂንካ ከተማ ውሃ አገልግሎት ድርጅትውድ ደንበኞቻችን በዚህ ገፅ የሚመለከቷቸው ጥቂት ነፃ ጨረታዎችን ብቻ ነው።

ሁሉንም ጨረታዎች ለማግኘት በደንበኛ አካውንትዎ  እዚህ ይግቡ

የደንበኛ አካውንት ከሌለዎት  እዚህ ይመዝገቡ


በየእለቱ በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍሎች የሚታወጁ የጨረታ ማስታወቂያዎችን

የዋልያ ቴንደር አባል በመሆን በቀላሉ ያገኟቸዋል!!

ለበለጠ መረጃ
ስልክ-0942125616
       - 0919415260

Follow Us

 facebook darkblue 01 - facebook icon small PNG image with transparent background | TOPpng ADVERTISEMENT16 ቁጥር የመኪና ዕቃ መለዋወጫ 
     ☎️ ስልክ yared: 0911812056
                        ያሬድ:0904202931
አድራሻ: አዲስ አበባ - አብነት ሞላ ማሩ
🔰ለክልል ደምበኞች በእምነት እናደርሳለን ይደውሉ 
Telegram : No16sparepart
Facebook : 16 ቁጥር የመኪና ዕቃ መለዋወጫምርትና አገልግሎትዎን በዋልያ ቴንደር ፖርታሎች (በ www.waliatender.com ድረገፅ)፣ መተግበሪያ

እንዲሁም በሁሉም የሶሻል ሜድያ አማራጮቻችን) ለመቶሺዎች ተደራሽ ይሁኑ !!!
#ነፃ_ግራፊክስ_ዲዛይን

ለበለጠ መረጃ 
0942125616
T.me/ibexsales


← Go Back