በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ የጌዴኦ ኦሞ ማይክሮ ፋይናንስ ገደብ ፣ ቡሌ ፣ ወናጎና ዲላ ከተማ የመጋዘን ግንባታ እና የቢሮ ጥገና ለማድረግ ህጋዊ ተጫራቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Opens On: Aug 09, 2021 12:08 AM
Closes On: Aug 09, 2021 12:08 AM
Region: SNNPR
Source: አዲስ ዘመን ሐምሌ 16፣ 2013

የጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ የጌዴኦ ኦሞ ማይክሮ ፋይናንስ ገደብ ፣ ቡሌ ፣ ወናጎና ዲላ ከተማ የመጋዘን ግንባታ እና የቢሮ ጥገና ለማድረግ ህጋዊ ተጫራቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት፣

  1. ደረጃቸው BC-6 እና GC-7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተጫራቾች የ2013 ዓ.ም ፈቃዳቸውን ያሳደሱና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ በኮንስትራክሽን ሚ/ር ወይም አግባብነት ካለው መንግሥት ተቋም የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡
  2. ተጫራቾች ህጋዊ ፈቃዳቸውን፣ የተ.እታ የተመዘገቡበትን ሰርተፍኬትና የታከስ ክሊራንስ በማቅረብ የጨረታ ዶክመንቱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብቻ በመከፈል ከጌዴኦ ዞን ኦሞ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ዲላ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ቀርበው መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች አስፈላጊ ማቴሪያሎችን፣ የሥራ መሳሪያዎችን እና ሌሎች ሀብቶችን በግላቸው አቅርበው ግንባታውን መሥራትና ማጠናቀቅ አለባቸው፡፡
  4. የጨረታ ማስከበሪያ/ቢድ ቦንድ/ ብር 50,000.00/ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ/ በሲፒኦ ከቴክክኒካል መጫረቻ ሠነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከዚህ ውጪ በኢንሹራንስ ወይም በሌላ መልኩ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም፡፡
  5. የጨረታው ሠነድ በተጫራቾች መመሪያ መሠረት ተሞልቶ የጨረታ ማስከበሪያ ለብቻ የፋይናንሻል ኦርጂናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ እንዲሁም ቴክኒካል ኦርጂናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒዎችን ለየብቻቸው በማሸግ፣ በሁሉም ዶከመንቶች ላይ ህጋዊ ማህተም በማሳረፍና ስምና አድራሻ በመፃፍ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ዕለ አንስቶ በ16ኛ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ድረስ በጌዴኦ ዞን ኦሞ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ዲላ ዲስትሪከት ጽ/ቤት ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይገባቸዋል፡፡ 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ የጨረታው ሠነድ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሣሣይ ሰዓት የሚገባ ይሆናል፡፡
  6. የጨረታውን ሰነድ የያዘው ሣጥን በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  7. አሠሪው መ/ቤት የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  8. ለበለጠ መረጃ በስቁ 0461310138 እና 0461312156 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ በጌዲኦ ዞን ኦሞ ማይክሮ ፋይናንሰ ተቋም ዲላ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ዲላ
 ውድ ደንበኞቻችን በዚህ ገፅ የሚመለከቷቸው ጥቂት ነፃ ጨረታዎችን ብቻ ነው።

ሁሉንም ጨረታዎች ለማግኘት በደንበኛ አካውንትዎ  እዚህ ይግቡ

የደንበኛ አካውንት ከሌለዎት  እዚህ ይመዝገቡ


በየእለቱ በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍሎች የሚታወጁ የጨረታ ማስታወቂያዎችን

የዋልያ ቴንደር አባል በመሆን በቀላሉ ያገኟቸዋል!!

ለበለጠ መረጃ
ስልክ-0942125616
       - 0919415260

Follow Us

 facebook darkblue 01 - facebook icon small PNG image with transparent  background | TOPpng 


← Go Back