FREE TENDER | ነፃ ጨረታ
ቀጥሎ የቀረበው ጨረታ ክፍያ የማይጠይቅና አባል መሆን ሳይጠበቅብዎት የሚመለከቱት ነፃ ጨረታ ነው ሌሎች ሁሉንም ጨረታዎች ለማግኘት በዋልያ ቴንደር ደንበኛ አካውንትዎ እዚህ ይግቡ አባል ካልሆኑ እዚህ ይመዝገቡ
These tenders are free to view. You don't need to be a paying member to view them.
የጨረታ ማስታወቂያ
- ጨረታ፡- ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
- ድርጅቱ፡- አዲስ መንደር የቤት ሥራ አ.ማ
- የጨረታዉ አይነት፡- አዲስ መንደር የቤት ሥራ አ.ማ ሲገለገልበት የነበረዉን አንድ ሚትሱቡሺ (MITSUBISHI) ፒካ አፕ፤ አንድ (KIA) ኪያ ሚኒ ባስ እና አንድ ሞተር ሳይክል ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ተሽከርካሪዎቹ ያሉበትን ሁኔታ በአካል መጥተዉ በመመልከት ለእያንዳንዳቸዉ የሚሞሉትን ዋጋ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሰነድ ያለ ሰርዝ ድልዝ መሙላት ይጠበቅባችዋል፡፡
- ንብረት፡- ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች
- ቀናት፡- እስከ ሰኔ 25/2014 ዓ.ም
- የጨረታ ሰነድ ዋጋ ፡- የማይመለስ 100.00 / መቶ ብር ብቻ /
- አድራሻ፡- ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 03 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሾቤ አያት ቅርንጫፍ ፊት ለፊት አዲስ መንደር ግቢ ዉስጥ ስልክ ቁጥር፡- 0913-33-75-03/0913-03-64-69
- ማሳሰቢያ፡- ድርጅቱ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመስረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ፡፡