አፍሪካዊ ሙከራ ለዴሞክራሲያዊ የዓለም ሥርዓት (አሙዴዓሥ) ሲገለገልበት የነበረውን ያገለገለ የመስክ መኪና 2H ላንድ ክሩዘር ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Opens On: Aug 05, 2021 12:08 AM
Closes On: Aug 05, 2021 12:08 AM
Region: Addis Ababa
Source: አዲስ ዘመን ሐምሌ 9፣ 2013

                                   የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን አፍሪካዊ ሙከራ ለዴሞክራሲያዊ የዓለም ሥርዓት (አሙዴዓሥ) ሲገለገልበት የነበረውን ያገለገለ የመስክ መኪና 2H ላንድ ክሩዘር ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች፡-

  1. ተጫራቾች የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ የማይመለስ ብር 150 /አንድ መቶ ሃምሳ ብር እየከፈሉ ኣዲስ አበባ ከተማ ቀበና አደባባይ ወደ ሚኒሊክ ሆስፒታል በሚወስደው መንገድ International Clinical Labratories (ሣCL) ጀርባ 30 ሜትር ገባ ብሎ ወይም ከሳንድፎርድ ት/ቤት ዝቅ ብሎ በድርጅቱ ዋና ቢሮ ፋይናንስና ግዥ ክፍል ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስራ አምስት (15) የስራ ቀናት መግዛት ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ጠቅላላ ዋጋ 10 በመቶ (10%) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች አሸናፊ መሆናቸው ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በጨረታው ያሸነፉትን ተሸከርካሪ ዋጋ 10 በቀናት ከፍለው በ15 ቀን ውስጥ ንብረቱን የማንሳት ግዴታ አለባቸው፤ ይህ ካልሆነ ያስያዙት ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል፡፡
  4. ድርጅቱ ለአሻሻጡ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ወይም በከፊል የተመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ ማብራሪያ
  •    በስልክ ቁጥር 0974023871 / 0930603582 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

                          አፍሪካዊ ሙከራ ለዲሞክራሲያዊ

                              የዓለም ሥርዓት (አሙዴዓሥ)በየእለቱ በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍሎች የሚታወጁ የጨረታ ማስታወቂያዎችን

የዋልያ ቴንደር አባል በመሆን በቀላሉ ያገኟቸዋል!!

ለበለጠ መረጃ
ስልክ-  0942125616
       - 0919415260

Follow Us

 facebook darkblue 01 - facebook icon small PNG image with transparent  background | TOPpng 


← Go Back