ግሎባል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች ፣ የተሽከርካሪ አካላት እና ሌሎችን ቅሪቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል[የመኪና ጨረታ]

Opens On: Jun 04, 2022
Closes On: Jun 04, 2022
Region: Addis Ababa
Source: ሪፖርተር ግንቦት 14, 2014

 

FREE TENDERS | ነፃ ጨረታዎች


ቀጥሎ የቀረቡት ጨረታዎች ክፍያ የማይጠይቁና አባል መሆን ሳይጠበቅብዎት የሚመለከቷቸው ነፃ ጨረታዎች ናቸው ሁሉንም ጨረታዎች ለማግኘት በደንበኛ አካውንትዎ እዚህ ይግቡ አባል ካልሆኑ እዚህ ይመዝገቡ


ግሎባል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ

የጨረታ ማስታወቂያ

ኩባንያችን የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች ፣ የተሽከርካሪ አካላት እና ሌሎችን ቅሪቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል::

ስለሆነም ተሽከርካሪዎቹን እና የተሸከርካሪ ቅሪት እንዲሁም ሌሎች ቅሪቶችን ለመግዛት የሚፈልጉ ሱማሌ ተራ (ጎበና አባጥጉ መንገድ) ከሚገኘው ዋናው መሥሪያ ቤት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነድ በመግዛት አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ከሲ.አር...ሲ በስተቀኝ ወደ ውስጥ በሚያስገባው መንገድ በግምት መቶ ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው የኩባንያችን የተጎዱ ተሽከርካሪዎች ማቆያ (Recovery) ውስጥ በማየት እስከ ግንቦት 27 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ድረስ ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለዚሁ በተዘጋጀው የጫረታ ሳጥን ውስጥ ገቢ ማድረግ ይችላሉ::

 

 ስልክ - 0111/56-58-51 / 0111/56-74-00 /0111/56-05-77

ፋክስ፡- 0111/56-23-34በየእለቱ በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍሎች የሚታወጁ የጨረታ ማስታወቂያዎችን
የዋልያ ቴንደር አባል በመሆን በቀላሉ ያገኟቸዋል!!
ምንም አይነት ጨረታ አያመልጥዎትም!
 


← Go Back