ፒ.ኤች.ኢ ኢትዮጵያ ኮንሰርትየም ለባሌ ሼር ፕሮጀክት ለዞንና ወረዳ ጤና ጣቢያዎች አገልግሎት የሚውሉ በጨረታ ሰነዱ ላይ የተጠቀሱትን የህክምና መገልገያ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Opens On: Aug 10, 2022
Closes On: Aug 09, 2022
Region: Addis Ababa
Source: ሪፖርተር ሐምሌ 24, 2014

FREE TENDER | ነፃ ጨረታ

ቀጥሎ የቀረበው ጨረታ ክፍያ የማይጠይቅና አባል መሆን ሳይጠበቅብዎት የሚመለከቱት ነፃ ጨረታ ነው ሌሎች ሁሉንም ጨረታዎች ለማግኘት በዋልያ ቴንደር ደንበኛ አካውንትዎ  እዚህ ይግቡ አባል ካልሆኑ እዚህ ይመዝገቡ
These tenders are free to view. You don't need to be a walia tender member to view them.

 

ፒ.ኤች.ኢ ኢትዮጵያ  ኮንሰርትየም በሲቪል ማህበራት ኤጀንሲ ባለሥልጣን የስራ ፈቃድ ቁጥር 1496 ተመዝግቦ የሚገኝ ሀገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ሲሆን  ለባሌ ሼር ፕሮጀክት ለዞንና ወረዳ ጤና ጣቢያዎች አገልግሎት የሚውሉ በጨረታ ሰነዱ ላይ የተጠቀሱትን የህክምና መገልገያ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ መስፈርቱን የምታሟሉ ድርጅቶች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከፒ.ኤች.ኢ ኢትዮጵያ  ኮንሰርትየም ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል እና የጨረታ ሰነዱን በመሙላት በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማሸግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት በፒኤች ኢ አትዮጵያ ኮንሰርቲየም ዋና መ/ቤት ቦሌ ብራስ ሆስፒታል ፊት ለፊት የሚገኘው አብኮ ህንጻ 3ተና ፎቅ በመምጣት  ማስገባት የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

 አድራሻ፡-    Tel. +251 11 6634121 / 663 0937 / 42

Fax. +251 11 663 4116፣  P. O. Box4408

E-mail: info@phe-ethiopia.org /

website:  www.phe-ethiopia.org


Advertisement
 
በኢትዮጵያ ውስጥ በየእለቱ የሚወጡ ጨረታዎች እንዲደርስዎት የዋልያ ቴንደር አካውንት ይክፈቱ ወይም በ 0942125616 ይደውሉልን በቀላሉ እኛ አካውንት እንሰጥዎታለን
ስለ አገልግሎቱ ክፍያ https://waliatender.com/pricing ይመልከቱ
ምንም አይነት ጨረታ ማስታወቂያ አያመልጥዎትም!!
የሚከፈለውም በባንክ (ሞባይል ባንኪንግ፣ቀጥታ በባንክ ትራንስፈር፣ቴሌብር፣ሲቢኢ ብር ...የመሳሰሉት ፣ አሊያም በአካል
ቃሊቲ ቶታል ካፍደም ፕላዛ 4ኛ ፎቅ f425 )
https://waliatender.com


← Go Back

Advertisement


Put Your Ads Here, Reach More Peoples
& Business
call us +251942125616