ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ፊኒሽንግ ስራዎችን ለማሰራት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

Opens On: Sep 02, 2021 12:09 AM
Closes On: Sep 02, 2021 12:09 AM
Region: Addis Ababa
Source: ሪፖርተር ነሐሴ 16፣ 2013

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ፊኒሽንግ ስራዎችን ለማሰራት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር፡-21/2021/18

ድርጅታችን ትራኮን ትሬድንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአዲስ አበባ ን/ላ/ክ/ከተማ ለቡ አካባቢ አራት 3B+G+22 አፓርታማ ህንጻዎች እየገነባ መሆኑ ይታወቃል:: ይሄው ስራ የማጠናቀቂያ /finishing/ ደረጃ ላይ በመሆኑ ከታች የተመለከቱትን የማጠናቀቂያ ስራዎችን የእጅ ዋጋ ንዑስ ኮንትራክት በመስጠት በዚህ ደረጃ ያለ ህንጻ ላይ የሰሩና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::

 • A. የወለል እና የግድግዳ ሴራሚኮች/wil and Ibor ceramic/
 • B. ዘኮሎዎች/skiniting/ /
 • C. የግራናይት የመስኮቶችና በሮች ደፎች/window and door sills/
 • D. የግራናይት መቁረጥና ቡል ኖዝ/Bulnose/ /
 • E. የደረጃ ግራናይት/ፐርሰሊን ስራ
 • E የሽንት በቶች ውሃ ብርጊት መከላከያ ቅብ ስራ/ waterproofing/
 • G. የሽንት ቤቶች ተገጣጣሚ ባለወንፊት ኮርኒስ ስራ
 1.  ተጫራቾች የ2013 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የቫት ሰርተፊኬት የምዝገባ ምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒውን ማቅረብ አባቸው::
 2. ተጫራቾች ከዚህ በፊት ለሰጡት ተመሳሳይ አገልግሎት የመልካም ስራ አፈፃፀም የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው::
 3. ተጫራቾች የሚሳተፉባቸውን ስራዎችና የሚያስረክቡበትን ጊዜ በዋጋ ማቅረቢያ ላይ መሙላት አለባቸው::
 4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (ቢድ ቦንድ) የጠቅላላውን 2% (ሁለት ከመቶ) በባንክ በተመሰከረ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል::
 5. የጨረታውን ዶክሜንት ከትራኮን ሪል ስቴት ከነሀሴ 17/2013 ዓ.ም ጀምሮ ብር 100 በመክፈል መውሰድ የሚቻል ሲሆን ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸውን በታሸገ ፖስታ እስከ ነሀሴ 27/2013 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 (አራት ሰዓት) ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::
 6. ጨረታው ነሀሴ 27/2010 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡30 (አራት ሰአት ከሰላሳ) በትራኮን ሪል ስቴት በድርጅቱ ቢሮ በግልጽ ይከፈታል::
 7. ተጨራቾች በኮቪድ 19 ኮሮና በሽታ ምክኒያት መገኘት አይጠበቅባቸውም::
 8. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልምሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ መረጃ

ጀሞ 1- ሆፕ ዩኒቨርስቲ ጀርባ

ሞባይል ፡- 0913098889/09 89 09 86 25



ውድ ደንበኞቻችን በዚህ ገፅ የሚመለከቷቸው ጥቂት ነፃ ጨረታዎችን ብቻ ነው።

ሁሉንም ጨረታዎች ለማግኘት በደንበኛ አካውንትዎ  እዚህ ይግቡ

የደንበኛ አካውንት ከሌለዎት  እዚህ ይመዝገቡ


በየእለቱ በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍሎች የሚታወጁ የጨረታ ማስታወቂያዎችን

የዋልያ ቴንደር አባል በመሆን በቀላሉ ያገኟቸዋል!!

ለበለጠ መረጃ
ስልክ-0942125616
       - 0919415260

Follow Us

 facebook darkblue 01 - facebook icon small PNG image with transparent background | TOPpng 



ADVERTISEMENT



16 ቁጥር የመኪና ዕቃ መለዋወጫ 
     ☎️ ስልክ yared: 0911812056
                        ያሬድ:0904202931
አድራሻ: አዲስ አበባ - አብነት ሞላ ማሩ
🔰ለክልል ደምበኞች በእምነት እናደርሳለን ይደውሉ 
Telegram : No16sparepart
Facebook : 16 ቁጥር የመኪና ዕቃ መለዋወጫ



ምርትና አገልግሎትዎን በዋልያ ቴንደር ፖርታሎች (በ www.waliatender.com ድረገፅ)፣ መተግበሪያ

እንዲሁም በሁሉም የሶሻል ሜድያ አማራጮቻችን) ለመቶሺዎች ተደራሽ ይሁኑ !!!
#ነፃ_ግራፊክስ_ዲዛይን

ለበለጠ መረጃ 
0942125616
T.me/ibexsales

 


← Go Back