በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን፣ ሞባይሎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳት እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ. ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ የልዩ ልዩ ዕቃዎችና

ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 04/2014

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙየተለያዩ ተሽከርካሪዎችን፣ሞባይሎችን፣የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳት እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም፡- 

 1. በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን በጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም በዘርፉ የፀና የንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ፣ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መሥሪያ ቤት የተሰጠ ማስረጃ ሰነዶች ኮፒ እና የጨረታ ማስከበሪያ ቼክ ወይም (CPO) ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኤንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚኖርበት ሲሆን ለሃራጅ ጨረታ ደግሞ ከጨረታ አንድ ቀን በፊት ይዞ ማስመዝገብ ይኖርበታል፡፡
 2. የሚሸጠው ዕቃ ተሽከርካሪ ከሆነ ማንኛውም ዕድሜው ከ18 ዓመት በላይ የሆነ ኢትዮጵያዊ በተ.ቁ1 የተገለፁ ቅድመ ሁኔታዎቹን ማሟላት ሳያስፈልገው የጨረታ ማስከበሪያ ቼክ ወይም (CPO) ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኤንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በማስገባት በጨረታው ሊሳተፍ ይችላል፡፡
 3. ተጫራቾች የግልጽ ጨረታውን ሠነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ እና ቅዳሜ ጠዋት ከ 2፡00 - 6፡00 ሰዓት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በመከፈል በቅ/ጽ/ቤቱ በመገኘት፤ ይህ ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ መዝጊያው ቀን ድረስ የጨረታ ሠነዱን መግዛት የሚችሉ ሲሆን የሃራጅ ጨረታውን ደግሞ በነጻ ማግኘት ይችላሉ፡፡
 4. በግልጽ እና (በሃራጅ መነሻ ዋጋ ከተወሰነለት) በጨረታ ለመሳተፍ ተጫራቶች ለሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች የሰጡትን ዋጋ አምስት በመቶ (5%) ለጨረታ ማስከበሪያ ቼክ (CPO) በቅ/ፅ/ቤቱ አድራሻ ስም በባንክ አሰርተው ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
 5. ተጫራቾች በሚከተለው የጨረታ ቀናት (ስኬጁል) መሰረት መጫረት ይችላሉ፡፡

  ተ.ቁ

  የቅ/ጽ/ቤቱ ስም

  የጨረታው አይነት

  የንብረት መመልከቻ ቀን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ቀንና ሰአት  

  የጨረታው መዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት

  1

  አ.አ.ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት

  ሃራጅ

  እስከ 03/12/2013

  ነሀሴ 10/12/2013 3፡45 ሠዓት ጀምሮ ይካሄዳል፡፡

  ግልፅ

  እስከ 10/12/2013

  ነሀሴ 11/12/2013 3፡45 ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 4፡00 ሠዓት ይከፈታል

 6. የጨረታው መክፈቻ ቦታ፡-ኢአ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የሚካሄድ ሲሆን ጨረታው ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ወይም በታዛቢዎች ፊት ይከፈታል፡፡
 7. ለጨረታው አሸናፊ ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና ያስያዙት (CPO) ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር የሚታሰብላቸው ሲሆን ለተሸናፊ ተጫራቾች ደግሞ የጨረታው ውጤት ከተገለፀ በ3 የስራ ቀናት ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡
 8. አሸናፊ ተጫራቾች ማሽነፋቸውን በደብዳቤ ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ገንዘብ ገቢ በማድረግ ዕቃውን ማንሣት ይኖርባቸዋል፡፡
 9.  ከላይ በተ/ቁ 8 በተገለፁት ቀናት ውስጥ ክፍያውን ገቢ ያላደረጉ እና ንብረቱን ተረክበው ያልወሰዱ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት እና ለንብረቱ የከፈሉት ዋጋ ለመ/ቤቱ ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሚ ለሽያጭ ይቀርባል።
 10. መ/ቤቱ፡ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 • ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር፡- አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ፡- 011 -470 -85- 03 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤትውድ ደንበኞቻችን በዚህ ገፅ የሚመለከቷቸው ጥቂት ነፃ ጨረታዎችን ብቻ ነው።

ሁሉንም ጨረታዎች ለማግኘት በደንበኛ አካውንትዎ  እዚህ ይግቡ

የደንበኛ አካውንት ከሌለዎት  እዚህ ይመዝገቡ


በየእለቱ በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍሎች የሚታወጁ የጨረታ ማስታወቂያዎችን

የዋልያ ቴንደር አባል በመሆን በቀላሉ ያገኟቸዋል!!

ለበለጠ መረጃ
ስልክ-0942125616
       - 0919415260

Follow Us

 facebook darkblue 01 - facebook icon small PNG image with transparent background | TOPpng ADVERTISEMENTየማነ የኮንስትራክሽን የማሽነሪዎች ፣ የከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች መለዋወጫ አቅራቢ
🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
ከዱባይ የኮንስትራክሽን ማሽን የከባድና የቀላል መለዋወጫ በፍጥነት እናቀርባለን 
🔸ግሬደር
🔸 ዶዘር
🔸Iveco 
🔸Nissan
🔸 UD 
🔸Jac
🔸Cat
የመሣሠሉትን
+971506956117
▫️የግል መኪናዎ እቃ ቢያስፈልጎዎ
ደወል ማድረግ ከእርሱዎ የሚጠበቀው

🔸 በፍጥነታችን እጅግ ይደሰታሉ🔸

WhatsApp  +971506956117
Telegram : +971506956117ምርትና አገልግሎታትዎን በዋልያ ቴንደር ፖርታሎች (በ www.waliatender.com ድረገፅ)፣ መተግበሪያ

እንዲሁም በሁሉም የሶሻል ሜድያ አማራጮቻችን) ለመቶሺዎች ተደራሽ ይሁኑ !!!
#ነፃ_ግራፊክስ_ዲዛይን

ለበለጠ መረጃ 
0942125616
T.me/ibexsales


← Go Back