የአማራ ልማት ማህበር /አልማ/ በድጋሚ የወጣ የህንፃ እድሳት ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

Opens On: Aug 30, 2021 12:08 AM
Closes On: Aug 30, 2021 12:08 AM
Region: Amhara
Source: በኩር ነሐሴ 3፣ 2013

በድጋሚ የወጣ የህንፃ እድሳት ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የአማራ ልማት ማህበር /አልማ/ የክልሉን ህዝብና የልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት በማንቀሳቀስ በትምህርትና፣ በጤና፣ በመሠረታዊ ሙያ ክህሎትና ስልጠና እና ስራ እድል ፈጠራ ዘርፎች ድጋፍ በማድረግ ለክልሉ ህዝብ የማህበራዊ ልማት ተጠቃሚነት አስተዋጽኦ የማድረግ ተልዕኮን አንግቦ በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኝ መንግስታዊ ያልሆነ ሃገር በቀል የልማት ማህበር ነው፡፡ ይህንን አላማ ይዞ የክልሉን ልማት ስራ በማፋጠን ላይ የሚገኘው ማህበራችን የዋናው ጽ/ቤት ህንፃ ለማሳደስ ይፈልጋል፡፡

 1. የጣራ ፍሳሽ፣
 2. የመፀዳጃ ቤት ፍሳሽ እና
 3. የጣራ ሼድ ስራዎች ለማስገንባት በጋዜጣ ጨረታ አውጥቶ ለመስራት ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ ጠቅላላ ተቋራጭ ወይም የህንፃ ስራ ተቋራጭ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶችን እና ከዚህ በታች ያለውን መስፈርት የምታሟሉ አጫርቶ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም፡-

 1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸው፡፡
 2. የተጨማሪ ዕሴት ታክስ (ቫት) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
 3. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተ.ቁ 1-2 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
 4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300.00 / ሦስት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል አልማ ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 108 መውሰድ ይችላሉ፣
 5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ የሚወዳደሩበት የዕቃውን ጠቅላላ ዋጋ 1 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲ.ፒ.ኦ./ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው፡፡
 6. ከላይ የተጠቀሱትን ነጥቦች መሠረት በማድረግ ሁሉንም የጨረታ ማወዳደሪያ ሰነዶች ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ ሰነዶችን ለየብቻ በታሸገ ኢንቨሎኘ በማድረግ ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ ሰነዶችን ለመለየት እንዲቻል በግልጽ ፅሁፍ ኤንቨሎፑ ላይ በመፃፍ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21 ተከታታይ ቀናት በአማራ ልማት ማህበር /አልማ/ ዋናው መ/ቤት ባህር ዳር ቢሮ ቁጥር 100 ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የሚቻል ሲሆን ጨረታው በ21ኛው ቀን በ9፡00 ላይ ይታሸጋል፡፡ በዛው እለት በ9፡30 የጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፣
 7. ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 8.  በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ዋጋ ከመሙላታቸው በፊት ህንፃው ስለሚገኝበት ሁኔታ እና ስራውን በተመለከተ ስራው የሚመለከታቸውን የማህበሩን ባለሙያ በአካል ወይም በስልክ /0583207360 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

የአማራ ልማት ማህበር /አልማ/ውድ ደንበኞቻችን በዚህ ገፅ የሚመለከቷቸው ጥቂት ነፃ ጨረታዎችን ብቻ ነው።

ሁሉንም ጨረታዎች ለማግኘት በደንበኛ አካውንትዎ  እዚህ ይግቡ

የደንበኛ አካውንት ከሌለዎት  እዚህ ይመዝገቡ


በየእለቱ በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍሎች የሚታወጁ የጨረታ ማስታወቂያዎችን

የዋልያ ቴንደር አባል በመሆን በቀላሉ ያገኟቸዋል!!

ለበለጠ መረጃ
ስልክ-0942125616
       - 0919415260

Follow Us

 facebook darkblue 01 - facebook icon small PNG image with transparent background | TOPpng 


{ADVERTISEMENT}


16 ቁጥር የመኪና ዕቃ መለዋወጫ
16 ቁጥር የመኪና ዕቃ መለዋወጫ
☎️ ስልክ yared: 0911812056
                ያሬድ:0904202931
አድራሻ: አዲስ አበባ - አብነት ሞላ ማሩ
🔰ለክልል ደምበኞች በእምነት እናደርሳለን ይደውሉ
Telegram : T.me/No16sparepart
Facebook : 16 ቁጥር የመኪና ዕቃ መለዋወጫ

 ← Go Back