ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አ.ማ. በሬዲዮና በቴሌቪዥን የፋናን ብራንድ የያዘ ጥራታቸው ከፍ ያለ ፣ የሳቢነት እና በመልዕክት አቀራረፁና አቀራረቡ የተሻለ የማስታወቂያ ዝግጅት እንዲኖረው በዘረፉ ፍቃድ ያላቸውን የማስታወቂያ አዘጋጆችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Opens On: Aug 24, 2022
Closes On: Aug 24, 2022
Region: Addis Ababa
Source: አዲስ ዘመን ሐምሌ 26, 2014

FREE TENDER | ነፃ ጨረታ


ቀጥሎ የቀረበው ጨረታ ክፍያ የማይጠይቅና አባል መሆን ሳይጠበቅብዎት የሚመለከቱት ነፃ ጨረታ ነው ሌሎች ሁሉንም ጨረታዎች ለማግኘት በዋልያ ቴንደር ደንበኛ አካውንትዎ  እዚህ ይግቡ አባል ካልሆኑ እዚህ ይመዝገቡ

These tenders are free to view. You don't need to be a walia tender member to view them.

 

የቴሌቭዥን እና የሬዲዮ ፕሮዳክሽን ስራ ጨረታ ማስታወቂያ

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አ.ማ. በሬዲዮና በቴሌቪዥን የፋናን ብራንድ የያዘ ጥራታቸው ከፍ ያለ ፣ የሳቢነት እና በመልዕክት አቀራረፁና አቀራረቡ የተሻለ የማስታወቂያ ዝግጅት እንዲኖረው በዘረፉ ፍቃድ ያላቸውን የማስታወቂያ አዘጋጆችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ድርጅቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር ይችላሉ።

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ የስራ ፈቃድ ፣ የንግድ ምዝገባ ፈቃድ ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ምዝገባ ሰርተፊኬት እና በጨረታ መወዳደር የሚያስችል የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ክሊራንስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በዋናው መ/ቤት ደንበኞች አገልግሎት ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  3. ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ የማስከበሪያ ዋስትና bid bond 10,000.00 (አስር ሺህ ብርበክፍያ ማዘዣ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (unconditional Bank guarantee) ለብቻው በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርበታል።
  4. ማንኛውም ተጫራቾች የቴክኒካል እና የፋይናንሻል ሰነድ ዋናውንና አንድ ፎቶ ኮፒ በተናጥል በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራቾች ሰነዳቸውን ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ እስከ ነሐሴ 18 ቀን 2014 .ም. ከቀኑ 800 ሰዓት ድረስ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 102 በማስመዝገብ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  6. ጨረታው ነሐሴ 18 ቀን 2014 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጉ በዕለቱ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ፋና ብድካስቲንግ ኮርፖሬት አ.ማ.


Advertisement
 
በኢትዮጵያ ውስጥ በየእለቱ የሚወጡ ጨረታዎች እንዲደርስዎት የዋልያ ቴንደር አካውንት ይክፈቱ ወይም በ 0942125616 ይደውሉልን በቀላሉ እኛ አካውንት እንሰጥዎታለን
ስለ አገልግሎቱ ክፍያ https://waliatender.com/pricing ይመልከቱ
ምንም አይነት ጨረታ ማስታወቂያ አያመልጥዎትም!!
የሚከፈለውም በባንክ (ሞባይል ባንኪንግ፣ቀጥታ በባንክ ትራንስፈር፣ቴሌብር፣ሲቢኢ ብር ...የመሳሰሉት ፣ አሊያም በአካል
ቃሊቲ ቶታል ካፍደም ፕላዛ 4ኛ ፎቅ f425 )
https://waliatender.com


← Go Back

Advertisement


Put Your Ads Here, Reach More Peoples
& Business
call us +251942125616