የአዳማ ሆስፒታል ሜዲ ካል ኮሌጅ ለ2015 የበጀት ዓመት የደንብ ልብሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰፋት ይፈልጋል

Opens On: Nov 29, 2022
Closes On: Nov 29, 2022
Region: Oromia
Source: አዲስ ዘመን ህዳር 7፣ 2015

ለሦስተኛ ግዜ የወጣ

FREE TENDER | ነፃ ጨረታ

ቀጥሎ የቀረበው ጨረታ ክፍያ የማይጠይቅና አባል መሆን ሳይጠበቅብዎት የሚመለከቱት ነፃ ጨረታ ነው ሌሎች ሁሉንም ጨረታዎች ለማግኘት በዋልያ ቴንደር ደንበኛ አካውንትዎ  እዚህ ይግቡ አባል ካልሆኑ እዚህ ይመዝገቡ
These tenders are free to view. You don't need to be a walia tender member to view them.

ለሦስተኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለ2015 የበጀት ዓመት የደንብ ልብሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰፋት ይፈልጋል።

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል

  1. በዘርፉ የተሰማራችሁና 2014/2015 ዓ.ም. የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ እንዲሁም የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈላችሁ
  2. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ ሆናቸውን መረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ኦርጂናልና ኮፒ በተለያየ ፖስታ ማሸግ አለባቸው።
  4. የአሸናፊው ድርጅት መ/ቤቱ ግቢ ውስጥ በመቅረብ መስፋት የሚችል።
  5. ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከኮሌጁ ግዥና ፋይናንስ ከፍል እስከ 20/03/2015 6 (ስድስት ሰዓት ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ 100 ብር (አንድ መቶ ብር) እየከፈሉ የጨረታውን ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።
  6. ጨረታው በ20/03/2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  7. ተጫራቾች የሚሞሉት ዋጋ በመ/ቤቱ ሰነድ ላይ ብቻ መሞላት አለበት ለጨረታ ማስከበሪያ 3000 (ሶስት ሺህ) ብር በCPO ( በካሽ) ብቻ ማስያዝ የሚችል መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ


በኢትዮጵያ ውስጥ በየእለቱ የሚወጡ ጨረታዎች እንዲደርስዎት የዋልያ ቴንደር አካውንት ይክፈቱ ወይም በ 0942125616 ይደውሉልን በቀላሉ እኛ አካውንት እንሰጥዎታለን
ስለ አገልግሎቱ ክፍያ https://waliatender.com/pricing ይመልከቱ
ምንም አይነት ጨረታ ማስታወቂያ አያመልጥዎትም!!
የሚከፈለውም በባንክ (ሞባይል ባንኪንግ፣ቀጥታ በባንክ ትራንስፈር፣ቴሌብር፣ሲቢኢ ብር ...የመሳሰሉት ፣ አሊያም በአካል
ቃሊቲ ቶታል ካፍደም ፕላዛ 4ኛ ፎቅ f425 )
https://waliatender.com


← Go Back

Advertisement


Put Your Ads Here, Reach More Peoples
& Business
call us +251942125616