የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ

Opens On: Aug 24, 2021 12:08 AM
Closes On: Aug 24, 2021 12:08 AM
Region: Addis Ababa
Source: ሪፖርተር ነሐሴ 12፣ 2013

 የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ

ኢንተርፕራይዛችን ለቃሊቲ እና ለወርቁሰፈር የጥበቃ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ ቁጥር DCE/OI/84/2021 

አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል አስሮ የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ጨረታው ነሐሴ 12 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚከፈት የተገለጸ መሆኑ ይታወቃል::

ይሁን እንጂ ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘው፡ጨረታው፣

  • ነሐሴ 18 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ይዘጋል
  • ነሐሴ 18 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡15 ይከፈታል

ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነዶቻቸውን ከጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀንና ሰዓት በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል::

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝPreviously Posted on Walia tender
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለወርቁ ሰፈር የጥበቃ አገልግሎት የሚሰጡ

    ድርጅቶችን የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋልውድ ደንበኞቻችን በዚህ ገፅ የሚመለከቷቸው ጥቂት ነፃ ጨረታዎችን ብቻ ነው።

ሁሉንም ጨረታዎች ለማግኘት በደንበኛ አካውንትዎ  እዚህ ይግቡ

የደንበኛ አካውንት ከሌለዎት  እዚህ ይመዝገቡ


በየእለቱ በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍሎች የሚታወጁ የጨረታ ማስታወቂያዎችን

የዋልያ ቴንደር አባል በመሆን በቀላሉ ያገኟቸዋል!!

ለበለጠ መረጃ
ስልክ-0942125616
       - 0919415260

Follow Us

 facebook darkblue 01 - facebook icon small PNG image with transparent  background | TOPpng ADVERTISEMENTየማነ የኮንስትራክሽን የማሽነሪዎች ፣ የከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች መለዋወጫ አቅራቢ
🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
ከዱባይ የኮንስትራክሽን ማሽን የከባድና የቀላል መለዋወጫ በፍጥነት እናቀርባለን 
🔸ግሬደር
🔸 ዶዘር
🔸Iveco 
🔸Nissan
🔸 UD 
🔸Jac
🔸Cat
የመሣሠሉትን
+971506956117
▫️የግል መኪናዎ እቃ ቢያስፈልጎዎ
ደወል ማድረግ ከእርሱዎ የሚጠበቀው

🔸 በፍጥነታችን እጅግ ይደሰታሉ🔸

WhatsApp  +971506956117
Telegram : +971506956117ምርትና አገልግሎታትዎን በዋልያ ቴንደር ፖርታሎች (በ www.waliatender.com ድረገፅ)፣ መተግበሪያ

እንዲሁም በሁሉም የሶሻል ሜድያ አማራጮቻችን) ለመቶሺዎች ተደራሽ ይሁኑ !!!
#ነፃ_ግራፊክስ_ዲዛይን

ለበለጠ መረጃ 
0942125616
T.me/ibexsales


← Go Back