የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ጅማ ቅ/ጽ/ቤት 01 ቶዮታ ኮሮላ ተሽከርካሪ እና 01 ቶዮታ ቪትዝ ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Opens On: Sep 06, 2021 12:09 AM
Closes On: Sep 06, 2021 12:09 AM
Region: Oromia
Source: አዲስ ዘመን ነሐሴ 25፣ 2013

                  ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

  1. የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ጅማ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት በህገ ወጥ መንገድ የጦር መሳሪያ ጭነው ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በህጉ መሰረት የተወረሱ ጅማ ጉ/ቅ/ፅ/ቤት የሚገኙ 01 ቶዮታ ኮሮላ ተሽከርካሪ እና 01 ቶዮታ ቪትዝ ተሽከርካሪ በድምሩ ሁለት ተሽከርካሪዎችን በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 አንቀጽ 61 ፣62 እና 180(2) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ ጅማ ላይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
  2. በዚሁ መሠረት በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የተሽከርካሪዎቹ አስመጪ ወይም ባለቤትና ቤተሰብ ከሆነ ሰው በስተቀር ማንኛውም እድሜው ከ18 አመት በላይ ኢትዮጵያዊ የሆነች ማንነቱን የሚገልፅ መታወቂያ ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጅማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት፣ጌዶ ጉምሩክ መቆጣቢያ፣ ሆሌ ጉ/መቆ/ጣቢያ እንዲሁም በጋምቤላ ጉ/መቆ/ጣቢያ ዘወትር በሥራ ሰዓት በመገኘት የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 100.00 ብር /አንድ መቶ ብር/ በመግዛት ዝርዝር መረጃውን ከሰነዱ በማግኘት በጨረታው መመሪያ መሠረት መወዳደር የሚቻል መሆኑን እየሳወቅን ጨረታው የሚቆየው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ለ7 ቀን አየር  ላይ የሚቆይ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  • ለተጨማሪ ማብራሪያ 047-211-62-87 ይደውሉ ::

ጉምሩክ ኮሚሽን ጅማ ቅ/ጽ/ቤትውድ ደንበኞቻችን በዚህ ገፅ የሚመለከቷቸው ጥቂት ነፃ ጨረታዎችን ብቻ ነው።

ሁሉንም ጨረታዎች ለማግኘት በደንበኛ አካውንትዎ  እዚህ ይግቡ

የደንበኛ አካውንት ከሌለዎት  እዚህ ይመዝገቡ


በየእለቱ በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍሎች የሚታወጁ የጨረታ ማስታወቂያዎችን

የዋልያ ቴንደር አባል በመሆን በቀላሉ ያገኟቸዋል!!

ለበለጠ መረጃ
ስልክ-0942125616
       - 0919415260

Follow Us

 facebook darkblue 01 - facebook icon small PNG image with transparent  background | TOPpng 


                             Advertisementየማነ የኮንስትራክሽን የማሽነሪዎች ፣ የከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች መለዋወጫ አቅራቢ

🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸

ከዱባይ የኮንስትራክሽን ማሽን የከባድና የቀላል መለዋወጫ በፍጥነት እናቀርባለን

🔸ግሬደር

🔸 ዶዘር

🔸Iveco

🔸Nissan

🔸 UD

🔸Jac

🔸Cat

የመሣሠሉትን

+971506956117

▫️የግል መኪናዎ እቃ ቢያስፈልጎዎ

ደወል ማድረግ ከእርሱዎ የሚጠበቀው

🔸 በፍጥነታችን እጅግ ይደሰታሉ🔸

WhatsApp +971506956117

Telegram : +971506956117
ምርትና አገልግሎትዎን በዋልያ ቴንደር ፖርታሎች (በ www.waliatender.com ድረገፅ)፣ መተግበሪያ

እንዲሁም በሁሉም የሶሻል ሜድያ አማራጮቻችን) ለመቶሺዎች ተደራሽ ይሁኑ !!!
#ነፃ_ግራፊክስ_ዲዛይን

ለበለጠ መረጃ 
0942125616
T.me/ibexsales


← Go Back