በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 06 ቤት የቦታው ስፋት 124.62 ካ.ሜ የሆነው የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 386,629.31 (ሦስት መቶ ሰማኒያ ስድስት ሺ ስድስት መቶ ሀያ ዘጠኝ ከሰላሳ አንድ ) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 20 ቀን 2014 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል

Opens On: Sep 30, 2021 12:09 AM
Closes On: Sep 30, 2021 12:09 AM
Region: Addis Ababa
Source: አዲስ ዘመን ነሐሴ 20፣ 2013

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ጥሩነሽ አባተ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ይድነቃቸው ጌራወርቅመካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 133216 በ4/97/2010 እና በመ/ቁ 64179 በ7/7/2012 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 06 የቤቁ 564 የሆነው ቤት ተነፃፃሪ ካርታ አለው የካ/ቁ 09/102/122819/00 በ25/8/2010 ዓ.ም በሠነድ አልባዴስክ የተመዘገበ የቦታው ስፋት 124.62 ካ.ሜ የሆነው የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 386,629.31 (ሦስት መቶ ሰማኒያ ስድስት ሺ ስድስት መቶ ሀያ ዘጠኝ ከሰላሳ አንድ ) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 20 ቀን 2014 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ በ4፡30 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቶች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል፡፡

የሐራጅ ሽያጭ የሚካሄደው በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ/ፍ/ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ በ3፡30 ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፖርት ንብረቱን ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን፣ እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን ግምት ¼ ኛውን በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ ከ1/4ኛ አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም፡፡ በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት፡፡

በተጨማሪ ተጫራቾች ካፒታል ጌይን እና ታክስ ስምን ይዛወርልኝ የሚልን ጥያቄ፣ ሐራጁ ጐድቶኛል የሚሉ ጥያቄዎችን ዳይሬከቶሬት የማያስተናግድና በችሎት የሚጠየቅ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

 

በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት

ውድ ደንበኞቻችን በዚህ ገፅ የሚመለከቷቸው ጥቂት ነፃ ጨረታዎችን ብቻ ነው።

ሁሉንም ጨረታዎች ለማግኘት በደንበኛ አካውንትዎ  እዚህ ይግቡ

የደንበኛ አካውንት ከሌለዎት  እዚህ ይመዝገቡ


በየእለቱ በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍሎች የሚታወጁ የጨረታ ማስታወቂያዎችን

የዋልያ ቴንደር አባል በመሆን በቀላሉ ያገኟቸዋል!!

ለበለጠ መረጃ
ስልክ-0942125616
       - 0919415260

Follow Us

 facebook darkblue 01 - facebook icon small PNG image with transparent  background | TOPpng 


                             Advertisementየማነ የኮንስትራክሽን የማሽነሪዎች ፣ የከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች መለዋወጫ አቅራቢ

🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸

ከዱባይ የኮንስትራክሽን ማሽን የከባድና የቀላል መለዋወጫ በፍጥነት እናቀርባለን

🔸ግሬደር

🔸 ዶዘር

🔸Iveco

🔸Nissan

🔸 UD

🔸Jac

🔸Cat

የመሣሠሉትን

+971506956117

▫️የግል መኪናዎ እቃ ቢያስፈልጎዎ

ደወል ማድረግ ከእርሱዎ የሚጠበቀው

🔸 በፍጥነታችን እጅግ ይደሰታሉ🔸

WhatsApp +971506956117

Telegram : +971506956117
ምርትና አገልግሎትዎን በዋልያ ቴንደር ፖርታሎች (በ www.waliatender.com ድረገፅ)፣ መተግበሪያ

እንዲሁም በሁሉም የሶሻል ሜድያ አማራጮቻችን) ለመቶሺዎች ተደራሽ ይሁኑ !!!
#ነፃ_ግራፊክስ_ዲዛይን

ለበለጠ መረጃ 
0942125616
T.me/ibexsales


← Go Back