በሰሜን ወሎ መስተዳድር ዞን የቆቦ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ
በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
1. የግዥ ፈጻሚዉ መ/ቤት ስም ፡- ቆቦ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል፣
2. የሚገዛዉ የእቃ አይነት ፡- ከላይ በሎት ተለይተዉ የተገለፁትን እቃዎች በመሆኑም ማንኛዉም ተጫራች የሚከተሉትን መስፈርቶች
ማሟላት ይኖርበታል::
3. የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና /ቲን / የግብር ከፋይ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ::
4. በተራ ቁጥር ከ1ኛ- 7ኛ የተዘረዘሩትን ሎቶች ተጫራቾች ጨረታዉን በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በአየር ላይ
ስለሚቆይ ቆቦ ሆስፒታል ግዥና ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 94 ድረስ በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መግዛት የሚችሉ ሲሆን በ16ኛዉ ቀን ከጠዋቱ
3፡00 የሚታሸግና በዚሁ ቀን 3፡30 ላይ ጨረታዉ የሚከፈት ይሆናል::
1. ተጫራቾች የሚሞሉት ዋጋ ከብር 200,000/ከሁለት መቶ ሽህ ብር/ በላይ ከሆነ ተጨማሪ እሴት ታክስ/የቫት/ ተመዝጋቢ መሆናቸዉን
የሚገልፅ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸዉ::
2. ተወዳዳሪዎች የምትጫረቱበትን የጨረታ ሰነድ ዋጋ በታሸገ ፖስታ ዋናዉንና ኮፒዉን በተዘጋጅዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት
ይጠበቅባቸዋል::
3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ 1 በመቶ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ገንዘብ ማስያዝ
ይኖርባቸዋል::
4. ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 24/04/2015 ዓ.ም ጀምሮ የጨረታ ሰነዱን በማይመለስ ብር 100 አንድ መቶ ብር/
በመክፈል የሚወስዱ ሲሆን ዉድድሩ በሎት/በጠቅላላ ድምር/ ስለሚሆን የተሰጣችሁን የጨረታ ሰነድ ዝርዝር ሙሉ በሙሉ መሙላት
ይኖርባቸዋል:: ነገር ግን የጨረታ ሰነድ ዝርዝሩን ሙሉ በሙሉ ያልሞላ ተጫራች ከዉድድር ዉጭ ይደረጋል::
5. ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሰነድ ዝርዝር ስማቸዉን ፣ ፊርማቸዉን እና አድራሻቸዉን በማህተም ማሳወቅ አለባቸዉ::
6. የጨረታ መዝጊያ ጊዜዉ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ለዉጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ እና ከጨረታዉ
እራሳቸዉን ማግለል አይችሉም::
7. የጨረታ ሰነዱን በማባዛት ወይም በኮፒ ሞልቶ ለመወዳደር የሚሞክር ተጫራች ከጨረታ ዉጭ ይሆናል:: እንዲሁም የጨረታ ማስከበሪያ
ዋስትናም ሳይመለስ ለመንግስት ገቢ ይሆናል::
8. ተጫራቾች አሸናፊ የሆኑበትን እቃ በራሳቸዉ ወጪ ከተቋማችን ድረስ የማምጣት ግዴታ አለባቸዉ::
9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ይሆናል::
10.መ/ቤቱ በግዥ ሂደቱ ላይ 20 በመቶ ከፍና ዝቅ ብሎ የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነዉ::
11. ተጨራቾች ስለ ማጭበርበር ሙስና ወይም ጉቦ መስጠትን እና መቀበል ሳይኖርበት በሃገሪቱ ህጎች ላይ የተደነገገዉን ህግ የሚያከብር
መሆን አለበት::
የቆቦ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል