በጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በአልማ በጀት በመካነ ብርሃን ቀበሌ መ/ብርሃን 2ኛ ደረጃ ትምህርት አንድ ብሎክ የመማሪያ ክፍል በሙሉ ዋጋ ማስገንባት ይፈልጋል

Opens On: Sep 06, 2021 12:09 AM
Closes On: Sep 06, 2021 12:09 AM
Region: Amhara
Source: በኩር ነሐሴ 10፣ 2013 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ በሰሜን ጐንደር ዞን በጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በስሩ የሚገኘው የጃ/ወ/ትምህርት ጽ/ቤት በ2013 ዓ/ም በአልማ በጀት በመካነ ብርሃን ቀበሌ መ/ብርሃን 2ኛ ደረጃ ትምህርት አንድ ብሎክ የመማሪያ ክፍል በሙሉ ዋጋ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች ያሉ መስፈርቶችን የምታሟሉ ደረጃ 9 እና ከዚያ በላይ የህንፃ ስራ ተቋራጮች በጨረታ መሣተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፡-

 1. ደረጃ 9 እና ከዚያ በላይ የህንፃ ስራ ተቋራጭ ፈቃድ ያላቸው፣
 2. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
 3. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው፡፡
 4. የቲን ናምበር ተመዝጋቢ የሆነ፣
 5. የግብር ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
 6. የተጨማሪ እሴት ታክስ/ቫት/ ተመዝጋቢ ማረጋገጫቸውን ማቅረብ አለባቸው፡፡
 7.  ተጫራቾች በጨረታው ለመሣተፍ ከላይ 1-6 የተጠቀሱትን እና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
 8. የግንባታውን አይነትና ዝርዝር መግለጫ/ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
 9.  ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚጫረቱበት ጨረታ ብር 2 በመቶ ከሚሞሉት ጠቅላላ ዋጋ አስበው በተረጋገጠ የባንክ ሲፒኦ ወይም በቢድ ቦንድ አለያም በጥሬ ገንዘብ ከገ/ያዥ በመ/ሂ-1 በማስያዝ ማቅረብ አለባቸው፡፡
 10. ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ሃሣቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋናና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ቢሮ 10 ጃ/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ዘወትር በስራ ቀናት ከ10/12/2013 እስከ 30/12/2013 ዓ/ም ጀምሮ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
 11. ጨረታው በአየር ላይ 10/12/2013 እስከ 30/12/2013 ዓ/ም ይውላል፡፡
 12. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በእለቱ በቀን 1/13/2013 ዓ/ም በ8፡00 ታሽጐ በ8፡15 ይከፈታል፡፡
 13. ጨረታውን የምናወዳድረው በጠቅላላ ድምር/በሎት/ ድምር ይሆናል፡፡
 14.  ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዱ ስርዝ ድልዝ ሊኖረው አይገባም ካለም ፓራፍ ይደረግበት፡፡
 15. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 16. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ብር 50/ሃምሣ/ ብር በመክፈል ቢሮ ቁጥር 11 ከገ/ያዥ ማግኘት ይችላሉ፡፡
 17.  ተጫራቾች ሙሉ ዋጋውን አስበው መሙላት አለባቸው፡፡
 18. ተጫራቾች ከሚሞሉት ሰነድና ፖስታ ላይ የድርጅታቸውን ማህተም ማድረግ አለባቸው፡፡
 19. በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 9 በአካለ በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0582940023 ወይም 0582940024 በመደወል ማግኘት ይቻላል፡፡

የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት
ውድ ደንበኞቻችን በዚህ ገፅ የሚመለከቷቸው ጥቂት ነፃ ጨረታዎችን ብቻ ነው።

ሁሉንም ጨረታዎች ለማግኘት በደንበኛ አካውንትዎ  እዚህ ይግቡ

የደንበኛ አካውንት ከሌለዎት  እዚህ ይመዝገቡ


በየእለቱ በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍሎች የሚታወጁ የጨረታ ማስታወቂያዎችን

የዋልያ ቴንደር አባል በመሆን በቀላሉ ያገኟቸዋል!!

ለበለጠ መረጃ
ስልክ-0942125616
       - 0919415260

Follow Us

 facebook darkblue 01 - facebook icon small PNG image with transparent background | TOPpng ADVERTISEMENTየማነ የኮንስትራክሽን የማሽነሪዎች ፣ የከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች መለዋወጫ አቅራቢ
🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
ከዱባይ የኮንስትራክሽን ማሽን የከባድና የቀላል መለዋወጫ በፍጥነት እናቀርባለን 
🔸ግሬደር
🔸 ዶዘር
🔸Iveco 
🔸Nissan
🔸 UD 
🔸Jac
🔸Cat
የመሣሠሉትን
+971506956117
▫️የግል መኪናዎ እቃ ቢያስፈልጎዎ
ደወል ማድረግ ከእርሱዎ የሚጠበቀው

🔸 በፍጥነታችን እጅግ ይደሰታሉ🔸

WhatsApp  +971506956117
Telegram : +971506956117ምርትና አገልግሎታትዎን በዋልያ ቴንደር ፖርታሎች (በ www.waliatender.com ድረገፅ)፣ መተግበሪያ

እንዲሁም በሁሉም የሶሻል ሜድያ አማራጮቻችን) ለመቶሺዎች ተደራሽ ይሁኑ !!!
#ነፃ_ግራፊክስ_ዲዛይን

ለበለጠ መረጃ 
0942125616
T.me/ibexsales


← Go Back